Tender Detail

Tender Details

  • Company የሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም
  • Address በልደታ ክፍለ ከተማ ባልቻ ሆስፒታል ጎን የጨፌ አነኒ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912074844
  • Website
  • Deadline17 Jun 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-17 16:00:00
  • Categories Vehicle

የጨረታ ማስተካከያ

የሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣ ቁጥር 049 በገፅ 39 ላይ በድጋሚ ታትሞ ጨረታ መውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጅ በቴክኒካል ጉድለት እና በበጀት እጥረት ምክንያት የጨረታ ሰነዱ አለመከፈቱን እየገለጽን፣ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

የሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም

Save Tender