Tender Detail

Tender Details

  • Company ሱመያ አክስዮን ማህበር
  • Address Addis Ababa, Phone: 0930-07-86-38
  • Website
  • Deadline22 Jun 2026, 8:00 AM
  • magazineADDIS Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-22 08:30:00
  • Categories Accounting & Auditing

ሱመያ አከስዮን ማህበር የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ዓመት ሂሳብ መዛግብቱን እና በአመቱ የተከናወኑ የፋይናንስ እንቅስቃሴዎችን በውጭ ኦዲተር አሰናድቶ ማቅረብ ይፈልጋል፡፡

ሱመያ አክስዮን ማህበር


የውጭ ኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ሱመያ አከስዮን ማህበር የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ዓመት ሂሳብ መዛግብቱን እና በአመቱ የተከናወኑ የፋይናንስ እንቅስቃሴዎችን በውጭ ኦዲተር አሰናድቶ ማቅረብ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ የተሰማሩ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የአዲት ድርጅቶችን (Audit firms) በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-

- የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣

የፌዴራል ዋና ኦዲተር ወይም የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ (AABE) የተሰጠ የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣

- የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ፣

በዘርፉ በቂ የስራ ልምድ ያላቸው እና የባለሙያዎቻቸውን CV ማቅረብ የሚችሉ፣

በአዲሱ የፋይናንስ ሪፖርት አቀራረብ ስታንዳርድ (IFRS) መሰረት ኦዲት የማድረግ ሙሉ አቅምና ልምድ ያላቸው፡፡

- መልካም የሙያ ስነ-ምግባር ያለው፣

- የአክስዮን ማህበሩ ወይም የባለአክስዮን ሰራተኛ ያልሆነ

በንግድ ሕጉ በአንቀፅ 306 ንዑስ አንቀፅ 6 በተመለከተ መሰረት ለማህበሩ ዝምድና ወይም ቅርበት የሌለው

የማመልከቻ አቀራረብ፦

ተጫራቾች የቴክኒክ እና የፋይናንስ ሰነዶቻቸውን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ውስጥ በሱመያ አክስዮን ማህበር ዋና ጽ/ቤት በመምጣት ማቅረብ ይችላሉ፡፡

 

አድራሻ፡-አዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ሰላም ጤና ጣቢያ አካባቢ ኮራኮን ህንፃ 3ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር፡- 0930-07-86-38/ 0911554888

ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ የተቫለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ሱመያ አክስዮን ማህበር

Save Tender