Tender Detail

Tender Details

  • Company Saris Limat Gebeya Adds Hiwot S.C
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline27 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-27 10:30:00
  • Categories Vehicles Rent , Rent

የሳሪስ ልማት ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር በቤዝመንት (በG+1) ፎቅ ውስጥ የሚገኘውን የፖርኪንግ ቦታ ባሉበት ሁኔታ በህጋዊ ጨረታ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

Saris Limat Gebeya Adds Hiwot S.C


                በድጋሚ የወጣ የፓርኪንግ (መኪና ማቆሚያ) ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

የሳሪስ ልማት ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር በቤዝመንት (በG+1) ፎቅ ውስጥ የሚገኘውን የፖርኪንግ ቦታ ባሉበት ሁኔታ በህጋዊ ጨረታ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

የጨረታው ዋና መረጃ

የቦታው መነሻ ኪራይ ዋጋ በወር ቫትን ጨምሮ የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ) የኪራይ ቆየታ ጊዜ ቅድመ ክፈያ
80,000 200ሺህ 3/2 ዓመት ለ3 ዓመት ውል የ1 ዓመት ክፍያ እና ለ2 ዓመት ውል የ6 ወር ይከፈላል

 

በመሆኑም ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ለአክሲዮን ማህበሩ ጽ/ቤት በብር 500 በመግዛት መወዳደር ይችላል፡፡ መክፈቻ ቀን ማስታወቂያው ለ15 ተከታታይ ቀናት ይቆያል፡፡ በቀን 20/10/18 ዓ.ም 4፡00 ታሽጐ በእለቱ 4፡30 ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ ፡- አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ ወረዳ 6 (ሳሪስ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የባቡር ትኬት መቁረጫ ፊት ለፊት፣ ከሪዬስ ኢንጂነሪንግ አጠገብ የሚገኘው የሳሪስ ገበያ ማዕከል ህንፃ ቢሮ ቁጥር፡-502 ለበለጠ መረጃ፡- 0114422121/0910870041

Save Tender