Tender Detail

Tender Details

  • Deadline01 Jul 2026, 10:30 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid Security50,000.00
  • opening date2026-07-01 10:30:00
  • Categories Plastic Raw Materials And Products

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለኤክስፖርት እና ለአገር ውስጥ ግብይት ምርቶች መያዣነት የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው የፕላስቲክ ከረጢቶች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥው መስያ ቁጥር:- ኢ.ን.ሥ.ኮ- ማዕከል ግዥ /ብግጨ 08/2018


የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለኤክስፖርት እና ለአገር ውስጥ ግብይት ምርቶች መያዣነት የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው የፕላስቲክ ከረጢቶች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የመንግስት የግዥ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይጋበዛል፡፡

የግዥው ዓይነት- የተስያዩ መጠን ያላቸውን ፕላስቲክ ከረጢት ዓይነቶች፡-

1. ተጫራቾች በዘርፉ ለ2018 በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣የንግድ ምዝገባ ምስክርወረቀት፣የአቅራቢነት ምዝገባ የምስከር ወረቀት፣ወቅታዊ የግብር ድጋፍ ደብዳቤ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ እና የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ እነዚህ ሰነዶች በቴከኒክ ፕሮፖዛል ፖስታ ውስጥ መካተት አለባቸው፡፡
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 1,000.00 /አንድ ሺህ/ በመክፈል ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡30- 6፡30 እና ከሰዓት 7፡30 -11:30 እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡30 -6፡30 ማመልከቻ በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መስሪያ ቤት ብሎክ 2፣ካኛ ፎቅ ድረስ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን እስከ ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
4. የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) በብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ/ በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና በኮርፖሬሽኑ ስም ሆኖ መቅረብ አለበት፡፡ ኢንሹራንስ ቦንድ ወይም ቼከ ተቀባይነት የለውም፡፡
5. ተጫራቾች የቴከኒክ እና የፋይናንስ ሰነዶችን ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
6. ጨረታው ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በዋናው መ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
7. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ለተጠቀሱት ለእያንዳንዱ የፕላስቲክ ከረጢት ዓይነቶች ናሙና (Sample) ማቅረብ አለባቸው፡፡
8. አሸናፊው ድርጅት የውል ማስከበሪያ ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ/ በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ዋስትና በማቅረብ ውል ይፈጽማል፡፡
9. ኮርፖሬሽኑ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ደብረዘይት መንገድ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠመንጃ ያዥ ቅርጫፍ ፊት ስፊት


ፖ.ሳ.ቁ. 7858
ስልክ ቁጥር 011 4167345/011 4669336
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን

Save Tender