ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አክስዮን ማህበር የድራፍት ማሽን በርሜል መጋዘን ሼድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Habesha breweries
ቁጥር HBSC/01/02428/26
ቀን 28/9/2018
አዲስ አበባ
ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ.
የድራፍት ማሽን በርሜል መጋዘን ሼድ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡ HBSCKEGSHADE/01/0001/26
የድራፍት ማሽን በርሜል መጋዘን ሼድ ጨረታ ማስታወቂያ
ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አክስዮን ማህበር የድራፍት ማሽን በርሜል መጋዘን ሼድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ፍላጎትና አቅም ያላችሁ ተጫራቾች በኢማል አድራሻ factoryprocurement@habeshabreweries.com እና በቴሌግራም ስልክ ቁጥር +251956394673 ሰኔ 1 2018 እስከ ሰኔ 6 ቀን 2018 ዓም ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናቶች ውስጥ እንድታስገቡ እንገልፃለን።
የጨረታ ሰነድ በድርጅታችን ዋና መሰሪያቤት ብር 500.00 የማይመለስ በመግዛት ከሰኔ 1- ሰኔ 3 2018 መዉሰድ ይቻላል
የድርጅታችን ዋና መሰሪያቤት አድራሻ፡ ሐበሻ ቢራ አ.ማ ቦሌ ሚካኤል ከ አ.አ ኤርፖርት ካርጎ ፊትለፊት ከ አዲስ የልብ ህክምና ማዕከል አጠገብ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251911474303 መደወል ይቻላል።
ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
