Tender Detail

Tender Details

  • Company ዘመድሁን አዳነ ሰርቲፋይድ ኦዲት ድርጅት የባሴ ትሪ ትራንስፖርት፤ ከብት፤ ንግድ እና ልማት አክሲዮን ማህበር (በመጣራት ላይ ያለ) ሂሳብ አጣሪ
  • Address አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, Phone: 0911 127265
  • Website
  • Deadline26 Jun 2026, 12:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Securityብር 50,000.00
  • opening date2026-06-27 03:00:00
  • Categories Vehicle

ዘመድሁን አዳነ ሰርቲፋይድ ኦዲት ድርጅት የባሴ ትሪ ትራንስፖርት፤ ከብት፤ ንግድ እና ልማት አክሲዮን ማህበር (በመጣራት ላይ ያለ) ሂሳብ አጣሪ 61 ሰው የሚጭን ፈያት N3 መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ዘመድሁን አዳነ ሰርቲፋይድ ኦዲት ድርጅት የባሴ ትሪ ትራንስፖርት፤ ከብት፤ ንግድ እና ልማት አክሲዮን ማህበር (በመጣራት ላይ ያለ) ሂሳብ አጣሪ


የጨረታ ማስታወዊያ

የባሌ ትራንስፖርት፤ ከብት፣ ንግድ እና ልማት አከሲዮን ማህበር (በመጣራት ላይ ያለ) ህዳር 02 ቀን 1957 ዓ.ም. የተቋቋመ ቢሆንም ማህበሩ ከ1966 ዓ.ም. ጀምሮ በንግድ ስራ ላይ አለመኖሩን ሰነዶች ያመለከታሉ፡፡ በአባላቱ ለፍርድ ቤት በቀረበ አቤቱታ ማህበሩን እንደገና ለማደራጀት ያልተቻለ በመሆኑ ሁኔታውን ለአባላቱ ቀርቦ የካቲት 30 ቀን 2017ዓ.ም. በተደረገ መደበኛ እና አስቸኳይ የአባላት ስብሰባ በአባላቱ አብላጫ ድምጽ ማህበሩ እንዲፈርስ ተወስኗል፡፡

በዚህም መሰረት የማህበሩ ሂሳብ የማጣራት ስራ በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል፡፡

በሂሳብ ማጣራቱ ሂደትም ከማህበሩ ዓባላት በቀረበ ጥያቄ መሰረት የባሌ ትራንስፖርት፤ ከብት፣ ንግድ እና ልማት አክሲዮን ማህበር ንብረት የሆነ 61 ሰው የሚጭን ፈያት N3 ዘመኑ ያለፈበት ለረጂም ዓመታት የቆመ ለመለዋወጫ አገልግሎት የሚውል በባሌ ጎባ ከተማ በሐጂ መሀመድ አህመድ ሳላህ ግቢ ይገኛል፡፡ ቶቡስ በመሆንም ይህን ንብረት ባለበት ሁኔታ ማህበሩ በግልጽ ጨረት አወዳድሮ ለመሸጥ

ይፈልጋል፤ በመሆኑም ከላይ የተዘረዘረውን ንብረት ለመግዛት የሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች በሟሟላት ለዚሁ አገልግሎት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይ ፃይመለስ ብር 500.00 በባሌ ትራንስፖርት፣ ከብት፣ ንግድ እና ልማት አከሲዮን ማህበር በር ስም በተከፈው አዋሽ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 01322240761900 ገበ, በማድረግ አእ, ሜ አካባቢ በሚገኘው ከማህበሩ ቢሮ ኬኬር ህንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 506 በመ በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡ ገመግዛት

1) ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በራሱ ወጪ ባሌ ጎባ ከተማ በሐጂ መሀመድ አህመድ ሳላህ ግቢ በመገኘት መመልከት የሚችል፡፡

2) በጨረታው ለመሳተፍ ብር 50,000.00 የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሰ.ፒ.ኦ. ወይንም በማህበሩ ስም የባሌ ትራንስፖርት፤ ከብት፤ ንግድ እና ልማት አክሲዮን ማህበር በተከፈው አዋሽ ባንከ ሂሳብ ቁጥር ዐ1322240761900 ገቢ በማድረግ ማስያዝ የሚችል፡፡

3) በጨረታው አሸናፊ የሆነ ማንኛውም ግለሰብ | ድርጅት በ05 (አምስት) ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያውን በመከፈል ንብረቱን ሙሉ በሙሉ አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ10 (አስር) ቀናት ውስጥ በራሱ ወጪ እና ኃላፊነት ማንሳት የሚችል፡፡

4) በጨረታ ሰነዱ መሰረት የሚገዛበትን ዋጋ እና የጨረታ ዋስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. ወይንም ባንክ ገቢ የተደረገበትን የባንክ ሰነድ በአንድ ላይ በማሸግ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን አ.አ ሜከሲኮ አካባቢ በሚገኘው ኬኬር ህንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር506 በመገኘት ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ21 (ሃያ አንድ) ቀናት ውስጥ ማስገባት የሚችል፡፡

5) ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣ ቀን ጀምሮ ለ21 ቀናት ከፍት ሆኖ በ21ኛው ቀን ከቀኑ በ06፡00 ሰዓት የሚዘጋ ይሆናል፡፡ ጨረታው በቀጣዩ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ኤ.አ ሜከሲኮ እካባቢ በሚገኘው ኬኬር ህንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 506 ይከፈታል፡፡

6) ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

7) ለበለጠ መረጃ በስልከ ቁጥር 0115 313167 / 0911 127265 (አቶ ዘሪሁን ደጀኔ) ወይንም 0911679969 (አቶ ንጉሴ) በመደወል ማብራሪያ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

ዘመድሁን አዳነ ሰርቲፋይድ ኦዲት ድርጅት

የባሴ ትሪ ትራንስፖርት፤ ከብት፤ ንግድ እና ልማት አክሲዮን ማህበር (በመጣራት ላይ ያለ) ሂሳብ አጣሪ

Save Tender