በኢ/ኤ/አገልግሎት አሮሚያ ሪጅን ፕሮግራም ቢሮ ገበታ ለሀገር ወንጪ ዳንድ ፕሮጀከት ለሚሰራው የኤለትሪክ መስመር ዝርጋታ በግብዓትነት የሚያገለግል ድንጋይ አሸዋ እና ጠጠር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ኦሮሚያ ሪጅን ፕሮግራም ቢሮ
የጨረታ ቁጥር OR-UEAP/NCB/02/2018
በኢ/ኤ/አገልግሎት አሮሚያ ሪጅን ፕሮግራም ቢሮ ገበታ ለሀገር ወንጪ ዳንድ ፕሮጀከት ለሚሰራው የኤለትሪክ መስመር ዝርጋታ በግብዓትነት የሚያገለግል ድንጋይ አሸዋ እና ጠጠር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ሎት |
የዕቃው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ
|
የጨረታ መሸጫ |
የጨረታው መዝጊያእና መክፈቻ ቀን
|
|
ሎት1 |
ድንጋይ አሸዋ እና ጠጠር |
M3
|
የእያንዳንዱ ብዛት በጨረታ ሰነድ ላይ ተገልፀል |
82,000.00
|
300
|
ጨረታው ሰኔ 15 ቀን 2018ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡30 ይከፈታል። |
|
ድምር |
|
|
|
82,000.00
|
300
|
|
1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢነት ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
2. ተጫራቶች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው::
3. ተጫራቾች ዝርዘር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን አሪጅናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ በአንድ ፖስታ ውስጥ በማሸግ የጨረታ ቁጥሩን መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡
6. ተጫራቶች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በፕሮጀከቱ ሰፕላይ ቼይን እና
ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
7. ጨረታው ከለይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
8. የፕሮጀክት ቢሮ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
9 አድራሻ:- ፒያሳ አካባቢ በሚገኛው አዲሱ የመንግስት ሰረተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደሪ ህንፃ 15ኛ ፎቅ ሰፕላይ ቼይን እና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ
10. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-55-73-583 መደወል ይችላሉ፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ኦሮሚያ ሪጅን ፕሮግራም ቢሮ
