Tender Detail

Tender Details

  • Company በአራዳ ክ/ከተማ ራስ እምሩ ጤና ጣቢያ
  • Address ጎጃም በረንዳ ዝቅ ብሎ በሲመንስ በኩል አቢሲኒያ ባንክ ጀርባ በተለምዶ አባኮራን ሰፈር/ በግ ተራ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 01-11-26-67-12
  • Website
  • Deadline07 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price400.00
  • Bid Security15000
  • opening date2026-06-07 10:30:00
  • Categories Laboratory Equipment And Chemicals

በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ በ 2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር ቋሚ የላብራቶሪ ዕቃ እና የላብራቶሪ ግብዓት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በአራዳ ክ/ከተማ ራስ እምሩ ጤና ጣቢያ


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/ቁ/02/2018

 

በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ በ 2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር ቋሚ የላብራቶሪ ዕቃ እና የላብራቶሪ ግብዓት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1.     በእቃ አቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።

2.     ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር ሰነዱን 400.00 (አራት መቶ ብር) ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት በራስ እምሩ ጤና ጣቢያ ረዳት ፋይናንስ ክፍል 4ኛ ፎቅ መግዛት ይችላሉ።

3.     በጋዜጣ ከወጣበት በ11ኛው በስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ4፡30 ላይ ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በራስ እምሩ ጤና ጣቢያ 4ኛ ፎቅ በቢሮ ቁጥር 411 ባሉበት ይከፈታል ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) ባይገኙም ጨረታው ሰዓቱን ጠብቆ ይከፈታል።

4.     ከገዙት ሰነድ ውጪ ተሞልቶ የመጣ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

5.     የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15000 (አስራ አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለበት።

6.     ተጫራቾች ጨረታውን ሲያስገቡ የዋጋ ማቅረቢያ ዝርዝሩን እና ህጋዊ ማስረጃዎቹን የጨረታ ማስረከቢያ ሲፒኦ ሲያስገቡ በታሸገ ፖስታ ውስጥ መሆን አለበት።

7.     መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8.     ተጫራቾች በተጫረቱበት ዕቃ ናሙና የማቅረብና ስፔሲፊኬሽን ለሚያስፈልገው የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።

9.     ተጫራቾች ያሸነፉትን ንብረቶች ወደ 4ተኛ ፎቅ ላይ ንብረት ክፍል ማስገባበት ግዴታ አለባቸው።

አድራሻ ፡- ጎጃም በረንዳ ዝቅ ብሎ በሲመንስ በኩል አቢሲኒያ ባንክ ጀርባ በተለምዶ አባኮራን ሰፈር/ በግ ተራ

ለበለጠ መረጃ ፡- ስልክ ቁጥር 011 126-6712

 

በአራዳ ክ/ከተማ ራስ እምሩ ጤና ጣቢያ

Save Tender