Tender Detail

Tender Details

  • Deadline06 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-06 10:30:00
  • Categories

አዋሽ ባንክ አ.ማ በፅህፈት ሥራ ላይ ላልተሰማሩ የባንኩ ሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ይፈልጋል።


አዋሽ ባንክ አ.ማ

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር AB-36/2025/26.

  1. አዋሽ ባንክ አ.ማ በፅህፈት ሥራ ላይ ላልተሰማሩ የባንኩ ሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ይፈልጋል።
  2. በዚሁ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ በመስኩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው በተጨማሪ እሴት ታክስ

  መመዝገባቸውን የሚገልፅ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ እና የመንግስት ግብር ከፍለው ያጠናቀቁ መሆን አለባቸው፡፡

ተ/ቁ                    መግለጫ መለኪያ ብዛት ምርመራ
1 የሴት ኮት እና ሱሪ ሙሉ ልብስ ስፌት በሙሉ ገበር  

ሙሉ ልብስ

324 የገበር

ጨርቅ ከተጫራች ይሆናል 

2 የሴት ኮት እና ጉርድ ቀሚስ ስፌት በሙሉ ገበር
3 የወንድ ሙሉ ልብስ ስፌት ኮት እና ሱሪ በሙሉ ገበር 444
  1. በተጫራቾች የሚቀርበዉ የስፌት ዋጋ በደንብ ሊነበብ በሚችል የእጅ ፅሁፍ ወይም በኮምፒዩተር ተፅፎ መቅረብ

   ይኖርበታል፡፡ ስርዝ ድልዝ ካለዉ ከጨረታ ዉጪ ይሆናል፡፡

  1. ተጫራቾች የተዘጋጀዉን ሰነድ ከ ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ከቀኑ 11፡00

   ሰዓት ድረስ በአዋሽ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 01540000544500 በየትኛዉም የባንኩ ቅርንጫፍ ብር 500.00 (አምስት

   መቶ) ገቢ በማድረግ አዋሽ ባንክ ዋና መ/ቤት ህንፃ 12ኛ ፎቅ በሚገኘው የባንኩ ግዥ ዋና ክፍል ቢሮ በአካል ቀርቦ

   መዉሰድ ይችላሉ።

  1. በተጫራቾች የሚቀርበዉ ዋጋ የእጅ እና የገበር ዋጋን ያካተተ መሆን አለበት፡፡
  2. ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን ኦርጂናል እና ኮፒ የቴክኒካል እና የዋጋ ሠነዶች ለየብቻ (ለየቅል) በታሸገ ኤንቨሎፕ

  በዕለቱ ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ድረስ አዋሽ ባንክ ዋና መ/ቤት ህንፃ 12ኛ ፎቅ በሚገኘው  

  የባንኩ ግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

  1. ጨረታው በእለቱ ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ከላይ በተራ ቁጥር 4 ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ይከፈታል፡፡
  2. ከላይ ከተራ ቁጥር 1-6 ያሉትን መስፈርት ያላሟሉ ተጫራቾች ከጨረታ ዉጪ ይሆናሉ፡፡
  3. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-11-07 ወይም 0115-57-00-84 ደውለዉ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  4. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender