Tender Detail

Tender Details

  • Company ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ ማህበር (ማማ ወተት)
  • Address ሰበታ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0925-11-61-66
  • Website
  • Deadline16 May 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-05-16 00:00:00
  • Categories Security Service

የሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ዓለምገና ሰበታ መንገድ ላይ የሚገኘውን የወተት ማቀነባባሪያ ተቋም የጥበቃ አገልግሎት ለሚሰጥ ድርጅት በዝግ ጨረታ አወዳድሮ የጥበቃ ሥራውን በአገልግሎት ግዥ መስጠት ይፈልጋል፡፡

ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ ማህበር (ማማ ወተት)


የጥበቃ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ዓለምገና ሰበታ መንገድ ላይ የሚገኘውን የወተት ማቀነባባሪያ ተቋም የጥበቃ አገልግሎት ለሚሰጥ ድርጅት በዝግ ጨረታ አወዳድሮ የጥበቃ ሥራውን በአገልግሎት ግዥ መስጠት ይፈልጋል፡፡


ስለሆነም፤ የሚከተለውን ዝርዝር በማሟላት በዚሁ ሥራ የተሠማሩ ሕጋዊ ድርጅቶች መሣተፍ ይችላሉ።

  1.  የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት ማቅረብ
  2.  ድርጅቱን በአካል በመጎብኘት ለጥበቃ ሥራው የሚያስፈልገውን የሰው ኃይል ደረጃና ብዛት አጥንቶ በማቅረብ፤
  3.  የመድን ዋስትና እንዲሁም በቂ የሱፐርቪዥን ተሽከርካሪ መኖሩን ማረጋገጥ በማቅረብ፤
  4.  የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 (አሥር ሺ ብር) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በማስያዝ፣
  5.  ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ሰነዶቻችሁን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አለምገና ሚካኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ በሚገኘው ዋናው ፋብሪካ በአካል በመቅ በማስገባት መወዳደር ይችላሉ፡፡
  6.  ጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀን የሚቆይ ሲሆን የጨረታው ሳጥኑ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። 11ኛው በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል፡፡
  7.  ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ወይም አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ  የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ - ስልክ ቁጥራችን 0925-11-61-66 ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ ማህበር (ማማ ወተት)

Save Tender