Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ም/ህ/ክ/መ/ካፋ ዞን የጠሎ ወረዳ ፍ/ቤት
  • Address ካፋ ዞን የጠሎ ወረዳ ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0969461255
  • Website
  • Deadline03 Jun 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-03 00:00:00
  • Categories Construction Works

በደ/ም/ህ/መ/ካፋ ዞን ጠሎ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤታችን ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ግንባታ ለማሰራት ይፈልጋል።

በደ/ም/ህ/ክ/መ/ካፋ ዞን የጠሎ ወረዳ ፍ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደ/ም/ህ/መ/ካፋ ዞን ጠሎ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤታችን ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ግንባታ ለማሰራት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት

1ኛ. የጨረታው ዓይነት -------------- ግልጽ

2ኛ. የተጫራቾች ደረጃ --------------- BC/GC5 /አምስትና ከዛ በላይ

3ኛ. የአየር ላይ ቆይታ ጊዜ ------------ 30/ ሰላሣ ቀን

4ኛ. የጨረታ ማስከበሪያ ------------- 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር)

5ኛ. የተጫራቾች ሁኔታ መልካም ስራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችሉ እና ውለታ ከዚህ ቀደም ያላቋረጡ

6ኛ. በወረዳ ወይም በከተማ አስተዳደር በእጃቸው ካላቸው ስራ ከ70% በላይ አፈጻጸም ያለው

7ኛ. የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃና በዘርፉ የታደስ የንግድ ምዝገባና የሥራ ፍቃድ

8ኛ. የቲን /Tin/ ምዝገባ ወረቀትና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምዝገባ ሰርተፍኬት

9ኛ. የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት

10ኛ. ተጫራቾች የተጠቀሱትን የንግድ ፍቃድ የቫትና የግብር ከፋይነትን መለያ ቁጥር እንዲሁም ሌሎች መረጃዎችን የጨረታ ዶከመንት ሲዝዙ ኦርጅናሉና የማይመለስ 2 ፎቶ ኮፒ አቅረበው እንዲመሳከር የማድረግ ግዴታ አለባቸው በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ የማይመለስ 1000 /አንድ ሺህ ብር በመክፈል ዘወትር በመንግስት በሥራ ሰዓት ለተከታታይ 30 ቀናት ጠሎ ወረዳ ፍ/ቤት ግዥ እና ከፍያ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

⁕    ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በስራው ሳይት ሠነዱ ላይ በመጻፍ ሰነዱን በሰም/በሙጫ/በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 30ኛ ተከታታይ ቀናት የጠሎ ወረዳ ፍ/ቤት ግዥና ከፍያ በመቅረብ ለዚህ ሥራ ለተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

⁕    በጨረታው ሂደት አለመገኘት ጨረታውን አያስተጓጉልም፡፡

⁕    የመክፈቻ ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።

⁕    መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

⁕    የቀሩ ስራዎች በኮንስትራክሽን ሕግ እና ደንብ መሰረት ብቻ የሚከናወን ይሆናል።

 

ለበለጠ መረጃ

0969461255/0910293462 ደውለው ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ።

 

በደ/ም/ህ/ክ/መ/ካፋ ዞን የጠሎ ወረዳ ፍ/ቤት

Save Tender