Tender Detail

Tender Details

  • Company Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture (ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ)
  • Address ዱራሜ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት : ኢትዮጵያ, Phone: 0465541461
  • Website
  • Deadline11 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-05-11 00:00:00
  • Categories Plastic Raw Materials And Products , Water Construction Machinery And Equipment

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የውሃ ማጠራቀሚያ ባለ 10,000 ሊትር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture (ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ)


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 141/18

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የውሀ ማጠራቀሚያ ባለ 10,000 ሊትር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት ሰዓት

የሚከፈትበት ሰዓት

1

የውሀ ማጠራቀሚያ ባለ 10,000 ሊትር

11

28,000

9:00

9:05

 

የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፤ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

•        ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ45 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።

•        በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ያስያዙበትን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።

•        ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን 22/08/2018 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 200 ፤ ለሰነዱ በመክፈል በከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ በሚገኘው የግብርና ቢሮ ቢሮ ቁጥር 03 ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ። ተጫራቾች የመጫረቻት ሠነድ ኘሮፎርማ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 03/09/2018 ዓ.ም ባሉት ቀናት 9፡00 ሰዓት ድረስ ቴክኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት ዱረሜ ከተማ በሚገኘው የግብርና ቢሮ ቁጥር 03 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

•        ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።

•        የጨረታ ሳጥን 03/09/2018 ዓ/ም 9፡00 ታሽጎ 9፡05 ተጫራቾች ወይም ተወካዮቻቸው በተገኙበት የግብርና ቢሮ ቁጥር ቢሮ ቁጥር 3 ይከፈታል።

•        ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ 046-554-1461 ይጠቀሙ።

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ

 

Save Tender