የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ለመግዛት ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን (Sidama Roads Authority)
የሁለተኛ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር፡-ሲ/መ/ባ/001/2018
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ለመግዛት ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ/ቁ |
የዕቃው አይነት |
Specification |
ብዛት |
|
1 |
ኤሌክትሮኒክስ |
|
|
በዚሁ መሠረት፡-
1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ወይም የእገልግሎት የሥራ ፍቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ታክስ ክሊራንስ እንዲሁም የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውን የሚያሳይ ሰርተፍኬት (የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈጸም ቃል መግቢያ ደብደቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች ዋጋችውን በታሸገ ኤንቨሎፕ የፋይናንሻል ፕሮፖዛሉን በተለያዩ ፖስታ በማድረግ አንድ ዋና እና ሁለት ኮፒ ኦርጅናል እና ኮፒ በማለት እና የጨረታ ማስከበሪያውንም በተለየ ፖስታ ለብቻው ማቅረብ ይኖርበታል ።
3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ከባለሥልጣኑ መ/ቤት ግዥ የፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥ-5 ቀርበው መግዛት ይችላሉ። የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተመለከተው መስፈርቶች መሰረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራብ ክፍት ነው።
4. አቅራቢዎች ጨረታውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ገቢ የሚያደርጉበት ይህ ማስታወቂያ በአድስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን እስከ 11ኛ ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ይሆናል ጨረታው በዚያ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻችው ባሉበት ይከፈታል። ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
5. ተጫራቾች የጠቅላላ ዋጋ 0.5% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ከተረጋገጠ ቼክ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ከጨረታ ሰነዶች ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ከዚህ ውጭበኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡
6. ተጫራቾች በጨረታው ደንብና መመሪያ መሠረት ጨረታችውን ማቅረብ አለባቸው። ከጨረታው ደንብና መመሪያ ውጭ የሚቀርብ ማንኛውም ጨረታ ተቀባይነት የለውም።
7. ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
8. ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ ።
ስልክ ቁጥር፡- 0462-128-446
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን
