Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት
  • Address ሐዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0462204632
  • Website
  • Deadline20 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-05-20 00:00:00
  • Categories Construction Works , Contractors

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተግለፀው መሰረት ለአጥር፣ መጸዳጃ ቤት እና ህንጻ ግንባታ ቤት ሥራ በዘርፉ ተሰማርተው ፍቃድ ያላቸው በደረጃ አምስት (5) እና ከዚያ በላይ በሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት


ለአጥር፤ ጥበቃ ቤት እና ህንጻ ግንባታ ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተግለፀው መሰረት ለአጥር፣ መጸዳጃ ቤት እና ህንጻ ግንባታ ቤት ሥራ በዘርፉ ተሰማርተው ፍቃድ ያላቸው በደረጃ አምስት (5) እና ከዚያ በላይ በሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ከታች በተገለጸው የጨረታ ቁጥር በአንላይን እውቶሜሽን እየገባችሁ ሰነዱን ማየት እና መሙላት ይችላሉ፡፡

 

ተ.ቁ

የስራው አይነት

የስራው ቦታ (ሳይት)

የጨረታው መለያ ቁጥር

ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ

የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታው ማስከበሪያ መጠን በብር

1

አጥር እና ጥበቃ ቤት ሥራ

ጥቁር ውሃ

4284788

15 ቀን

ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት

ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም 5፡00 ሰዓት

70,000.00

2

ህንጻ ግንባታ

በንሳ

4284776

15 ቀን

ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት

ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም 5፡00 ሰዓት

70,000.00

 

መስፈርቶች፤

1.     የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል

2.     የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው

3.     የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

4.     በደረጃ አምስት (5) እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው

5.     ከመስሪያ ቤታችን ስራ ወስዶ እየሰራ ያለ ወይም ወስደው ያልጨረሱ በዚህ ጨረታ መሳተፍ አይችሉም

6.     ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉት በአንድ ፓኬጅ ብቻ ነው፡፡

7.     በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል

8.     መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፡-

 

ከዚህ በላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቁጥር ከታች ባለው ሊንከ በመግባት የጨረታውን ሙሉ መረጃ በማግኘት ጨረታውን እንዲሳተፉ እና በተጨማሪ በኢሜል እና ከኢትዮቴሌኮም ለእቅራቢነት የተሰጣችሁን የይለፍ ቃል መጠቀም እንዳለባችሁ እና ከዚህ ቀደም ያላወጣችሁ ስለ ሲስተሙ አጠቃቀም በስልክ ቁጥር 0462204632 ሀዋሳ በመደወል ወይም ቢሮ ቁጥር 103 በአካል በመቅረብ መረጃ ማግኘት ይችላሉ:

 

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን

 

Save Tender