Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ
  • Address በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ፣ኢትዮጲያ, Phone: 0916479021
  • Website
  • Deadline30 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-30 00:00:00
  • Categories Printed Advertising Materials , Printing And Publishing , Printer And Photocopy Machine

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የተለያዩ ህትመቶችን በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በጤና ሚኒስቴር ከGAVI HSS4 በተገኘ ድጋፍ በክልላችን ጤና ሚኒስቴር የእናቶችና ህጻናትና አፍላ ወጣቶች ጤና አገልግሎት መሪ ስራ አስፈጻሚ ከክልል ጤና ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን መዛግብቶችን እና ለክትባት አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን ለማሳተም ከጤና ሚኒስቴር ከGAW-HSS4 Production and dissemination of demand promotion materials በሚል ለክልል ጤና ቢሮ ከመጣው በጀት ታሳቢ በማድረግ ከታች በተቀመጠው ዝርዝር እና በምናቀርበው Hard and soft copy ማሳያ(Sample) መሰረት ደረጃውን በጠበቀ የወረቀት አይነት የተለያዩ ህትመቶችን በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም መግዛት ይፈልጋል፣ በዚሁ መሠረት፣

S/no

 

EPI & other related data capturing Items for printing

 

Unit

 

Number of page

 

Paper size

 

Quantities to be printing

 

Remark

 

1

 

EPI Tally Sheet

 

Pad

 

100

 

A3 Size 80gm

 

4,100

 

Single face 100 ወረቀት with cover page Water proof

 

2

 

Immunization Job Aid

 

Pad

 

16

 

A4 Size 80gm

 

2,000

 

እንደ ካላንደር በሪንግ የሚጠረዝናጠረጴዛ ላይ የሚቀመጥ Water proof

 

3

 

ICMNCI Registration book 2mo-5year(Amharic Version)

 

Pad

 

400page

 

A3 Size 80gm

 

1200

 

ቴላ እና ግሬቦርድ ከቨር ሁለት መቶ ወረቀት

 

 

4

 

IMNCI Registration book 2mo-5year

 

Pad

 

400page

 

A3 Size 80gm

 

1500

 

ቴላ እና ግሬቦርድ ከቨር ሁለት መቶ ወረቀት

 

5

 

ICMNCI Chart Booklet (Amharic version)

 

Pad

 

70page

 

A4 Size 80gm

 

1100

 

25page color print 37 ወረቀት Water proof  በሪንግ የሚጠረዝ

 

6

 

IMNCI Chart booklet (English Version)

 

Pad

 

94page

 

A4 Size 80gm

 

300

 

Water proof 27page color print 48 ወረቀት በሪንግ የሚጠረዝ

 

7

 

Steps of Monitoring development milestone at Child Consultations.

 

each

 

01page

 

A1 Size 80gm

 

1000

 

Water proof color print

 

8

 

ልጀዎ እንዴት እያደገች/እያደገ ነው Early Child hood developmental poster.

 

each

 

01page

 

A1 Size 80gm

 

1000

 

Water proof color print

 

 

በመሆኑም ተጫራቾች

1.     ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅርበ የሚችሉ

2.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።

3.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 /ሃያ ሺህ/ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

4.     ተጫራቾች በሙሉ የመንግስት ግዢ በ e-GP በኦንላይን/Online/ ሲስተም የተመዘገበ ብቻ መሆን አለበት።

5.     ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በጥሬ ገንዘብ በመከፈል በክልሉ ጤና ቢሮ ግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ የተዘጋጀውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

6.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋና ዶክመንታቸውን የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ጨምሮ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ የጨረታ ማስከበሪያውን ሲፒኦ ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይውላል። ጨረታው በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ታሽጎ ወዲያው 9፡00 ይከፈታል።

7.     ጨረታው በቢሮው ግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

1)    8.11ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት እና ቦታ ይከፈታል።

8.     አሸናፊው ድርጅት የጨረታው ውጤት እንደታወቀ ውል በሚፈጸም ሲሆን ያሸነፈውን ህትመት ክልል ጤና ቢሮ ወራቤ ማቅረብ ይጠበቅቦታል።

9.     ቢሮው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ 09 17 06 99 25/ 09 11 83 24 63 የማ ኢትዮጵያ ከመ/ጤና ቢሮ ወራቤ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ

Save Tender