ኬኛ የግብርና መሳሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ አውቶሞቢል እና ሚኒባስ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር
አስቸኳይ የጨረታ ማስታወቂያ
ኬኛ የግብርና መሳሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ አውቶሞቢል እና ሚኒባስ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን ማሟላት የሚችሉ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ።
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችልና የመንግስት ግዴታ ስለመወጣቱ የሚያሳይ ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸው።
2. የጨረታው ሰነድ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከሰዓት በፊት ድረስ በቦሌ ጃፖን ኤምባሲ አካባቢ ራማዳ ሆቴል ፊት ለፊት ስንታየሁ በላይ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ባለው ቢሮአችን የፋይናንስ አስተዳደርና ንብረት መምሪያ ድረስ በመምጣት የማይመለስ 200 ብር በመክፈል ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
3. ጨረታው አየር ላይ በዋለ በ8ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
4. የጨረታ ፖስታውን ፋይናንሺያል እና ቅድመ መገምገሚያዎቹን /ቴክኒክ ሰነድ/ በተለያየ ፖስታ ኦሪጅናል እና ኮፒ በመለየት በፖስታ አሽጐ ማቅረብ አለበት።
5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ያስገቡበትን 2% ብር ወይም ከቴክኒክ ሰነድ /ህጋዊ ሰነዶች/ ጋር በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
6. የጨረታው ቀን ዕሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።
7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረትውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ስልክ ቁጥር 0116-14-92-53/0911-74-98-96/0932-12-57-60/ጃፓን ኤምባሲ አካባቢ ራማዳ ሆቴል ፊት ለፊት ስንታየሁ በላይ ህንፃ 6ኛ ፎቅ
ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/ የግል ማህበር
