ንብረትነቱ የድሬዳዋ ደበረ በረከት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን የሆነ ኮደ 5 ደረ 00084 ሱዙኪ መኪናን ደብሩ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ የድሬዳዋ ሀ/ሰብከት የደ/በ/ቅ/ጊዮርጊስ ወቅ/ዮሐንስ መጥምቅ ቤ/ክ ሰ/መን/አስ/ጉ/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
ንብረትነቱ የድሬዳዋ ደበረ በረከት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን የሆነ ኮደ 5 ደረ 00084 ሱዙኪ መኪናን ደብሩ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም የጨረታ መነሻ ዋጋ 800,000.00 (ስምንት መቶ ሺህ ብር) መሆኑን እያሳወቅን። በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ገዢ አካል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቀጠሩ አስራ አምስት ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን ከደብሩ አስተዳደር ጽ/ቤት በመግዛት መሳታር የሚችል በመሆኑን እንገልጻለን።