Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የሥራና ክህሎት ቢሮ
  • Address ዳውሮ ዞን ዛባጋዞ ወረዳ ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - - - -
  • Website
  • Deadline03 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price2000.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-05-04 00:00:00
  • Categories Building Construction , Construction Works

የኦዳ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ቀሪ ግንባታ ስራ ጋዜጣ እንድወጣ ስለመጠየቅ ይሆናል ከላይ በርዕሱ እንደተጠቀሰዉ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የስራና ክህሎት ቢሮ ካፋ ዞን ጠሎ ወረዳ ኦዳ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ቀሪ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የሥራና ክህሎት ቢሮ


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኦዳ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ቀሪ ግንባታ ስራ ጋዜጣ እንድወጣ ስለመጠየቅ ይሆናል ከላይ በርዕሱ እንደተጠቀሰዉ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የስራና ክህሎት ቢሮ ካፋ ዞን ጠሎ ወረዳ ኦዳ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ቀሪ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት፡-

1.     የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ / VAT ምዝገባ ሴርትፍከት እና የ2018 ዓ/ም ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የምችሉ።

2.     ተጫራቾች የግንባታ ስራ BC/GC ደረጃ 4 እና ከዛ በላይ መልካም ስራ አፈጻፀም ማቅረብ የምችሉ።

3.     ተጫራቾች የ 150,000 ብር /አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ CPO ማቅረብ አለበት።

4.     ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ሰነድ የማይመለስ 2,000 /ሁለት ሺህ ብር/ በመክፈል በቢሯችን ግ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል።

5.     ጨረታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21/ሃያ አንድ/ ለተከታታይ ቀን ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ ይቆያል።

6.     ተጫራቾች የገዙትን የጨረታ ሰነድ ሞልተው ኦርጅናሉንና ሁለቱን ኮፒ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 /ሃያ አንድ/ ለተከታታይ ቀናት ውስጥ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን በቢሯችን ግን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ጥር 07 ማስገባት ይቻላል።

7.     ጨረታው 22ኛ / ሃያ ሁለተኛ / ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ታሸጎ ከቀኑ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል።

8.     ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ባይገኙም በተባለው ሰዓት ይከፈታል።

9.     ጨረታ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ስራ ቀን ይከፈታል።

10. ቢሮ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የኦዳ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ቀሪ ግንባታ ስራ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግልጽ ጨረታ እንዲወጣ እንጠይቃለን።

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የሥራና ክህሎት ቢሮ

Save Tender