Tender Detail

Tender Details

  • Company የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/ኅብረት ሥራ ልማት ኤጀንሲ
  • Address ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline21 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-21 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing

የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/ኅብረት ሥራ ልማት ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት የአፈር ማዳበሪያ ገቢና ወጪ ማድረጊያ ደረሰኝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡

የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/ኅብረት ሥራ ልማት ኤጀንሲ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/ኅብረት ሥራ ልማት ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት የአፈር ማዳበሪያ ገቢና ወጪ ማድረጊያ ደረሰኝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት፡-

1.     አቅራቢው የተሰማራበትን የሥራ ዘርፍ የሚገልጽ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፤

2.     የዘመኑን ግብር መክፈሉን የሚገልጽ ማስረጃ፤

3.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/

4.     ከተሰማሩበት ዘርፍ ጋር በተያያዘ ስለተሰማሩበት የሙያ ዘርፍ አቅራቢነት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የሙያ ብቃት ማረጋጫ ማስረጃ፤

5.     የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 12,000 (አስራ ሁለት ሺህ) ብር በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ወይም በማይሻር ሌተር ኦፍ ከሬዲት የቀረበ ዋስትና ወይም በሲፒኦ ወይም ከታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም የከፍያ ትዕዛዝ ሕጋዊ ማህተም ያለው ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

7.     የጨረታው እሸናፊ የሆነው ተጫራች ለውል ማስከበሪያ የሚሆን በቂ ዋስትናና ለዋስትና ሊያበቁ የሚችሉ ማስያዣዎች 10% ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

8.     ተጫራቾች የጨረታ ሠነድ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ እስከ 15ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ድረስ የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመያዝ ደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/ኅብረት ሥራ ልማት ኤጀንሲ ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በአካል ቀርበው በመከፈል ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

9.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ በዘርፉ የተሰማሩበትን የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

10. ተጫራቾች የፋይናንሻልና የቴክኒካል ሠነድ ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት በተለያዩ ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

11. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዛው ዕለት 4፡30 ሠዓት የሚከፈት ሲሆን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በግልጽ ይከፈታል።

12. የሚታተመውን የደረሰኝ ዓይነት /ናሙና/ ቢሮ መጥተው ማየት (የራሳቸውን ናሙና ማቅረብ ይችላሉ)

13. አሸናፊው ተጫራች የታተሙትን ደረሰኞች የከልሉ ህብረት ስራ ኤጀንሲ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅበታል።

14. ኤጀንሲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/ኅብረት ሥራ ልማት ኤጀንሲ

Save Tender