የትምህርት ብልጭታ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያሠራው ለፈለገው ሥራ በግንባታ ዘርፍ ላይ የሚሠሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሥራት ይፈልጋል።
የትምህርት ብልጭታ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም
የትምህርት ብልጭታ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያሠራው ለፈለገው ሥራ በግንባታ ዘርፍ ላይ የሚሠሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሥራት ይፈልጋል። በመሆኑም ለግንባታ አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን፣ የሰው ኀይል በማቅረብ የሚሠሩ በጥቃቅን አነስተኛ ዘርፍ ማኅበራት የተደራጁ ሕጋዊ የሥራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሠራት ይፈልጋል።
ተቋራጮች ማሟላት ያለባቸው መሰፈርቶች
|
ተ.ቁ
|
የሥራው አይነት
|
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና |
ደረጃ
|
የጨረታ ሠነድ መሸጥ የሚጀምርበት ቀን
|
የጨረታ ማስገቢያ ቀን
|
የጨረታ መክፈቻ ቀን
|
|
1
|
የጥገና ሥራ
|
ከተደራጁበት ወረዳ የዋስትና ደብዳቤ
|
8 እና ከዚያ በላይ
|
በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ለ21 ተከታታይ ቀናት 2፡30-10፡30 ሰዓት
|
በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው የሥራ ቀን ከጥዋቱ 2፡30 እስከ 4፡00 ድረስ ብቻ
|
በጋዜጣው ከወጣበት በ22ኛው የሥራ ቀን ከ4፡15 ሰዓት ጀምሮ
|
1. ተጫራቾች የጨረታ ሠነድ ለመውሰድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሕጋዊ ዶክሜንታችሁን ዋናውንና አንድ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
2. በዘርፉ የ2018 ዓ.ም የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችው የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
3. ከመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የተመዘገቡ ምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡
1. 4 ማንኛውም ሥራ ተቋራጭ ከ ኮንስትራክሸን / የምስክር ወረቀት ያላቸው እና ማንኛውም ሥራ ተቋራጭ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ የሚችሉ ከፍቃድ ቁጥጥር ባለሥልጣን ተመዝግቦ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ሳይዝ በጨረታው መሳተፍ አይችልም፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በአየር ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት 2፡30 እስከ 10፡30 ድረስ የትምህርት ብልጭታ የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ሥራ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ቀርበው ሠነዱን 200.00 (ሁለት መቶ) ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
5. ጨረታው የሚከፈተው በ22ኛው የሥራ ቀን በዕለቱ ባለቤቱና ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በ ጽ/ቤቱ ጠዋት 4፡00 ተዘግቶ በዕለቱ 4፡15 የሚከፈት ይሆናል።
6. የቀረበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማቅረብ ያለበት በቴክኒካል ኦርጅናል ሠነድ ውስጥ ወይም ከፖስታው ውጪ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
7. በጨረታ ለመሳተፍ ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸው፡፡
8. ተጫራቾች የጫረታ ሠነድን ከማስገባታቸው በፊት የተጫራቾችን መመሪያ (instruction to Bidder(ITB)) እንዲያነቡ የግንባታ ሳይቱንም እንዲመለከቱ ይመከራል።
9. ተጫራቾች ቴክኒካል ሠነድ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ፋይናንሻል ሠነድ አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ በድምሩ ስድስት ሠነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም የታሸገውን ፖስታ በአንድ እናት ፖስታ የድርጅቱን ማህተም እና የሚወዳደሩበትን የሥራ ፕሮጀክት አይነት ስም በመፃፍ ታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል። እንዲሁም የጨረታው ፋይናንሻል ሠነድ ላይ ያልተፈረመ ሆኖ ስርዝ ድልዝና በፍሉድ የተስተካከለ ዋጋ ከሆነ ሙሉ ለሙሉ ከጨረታው ያሰርዛል። በተጨማሪም በሥራ ዝርዝር በሙሉም ሆነ በአንድ የሥራ አይተም ላይ ዋጋ አለመሞላት ከተገኘ ሥራውን በነፃ እንደሚሠራ ይወሰዳል።
10. ተጫራቾች የሥራውን ዋጋ ዝርዝር እና የጨረታ መወዳደሪያ ላይ ስማቸውን ፊርማቸውን አድራሻቸውን ማስፈረም ማህተም ማድረግ ኢንቨሎፑን በማሸግ ማስታወቂያው በወጣበት በ22ኛው የሥራ ቀን የትምህርት ብልጭታ የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ 4፡00 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
11. ተጫራቾች ከዚህ በፊት ት/ቤቱ ባስገነባቸውም ግንባታዎችም ሆነ አድሳቶች ምንም አይነት ውል ያላቋረጡ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
12. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የድርጅቱ የሥራ ልምድና ማንኛውም በቴክኒካል የተጠየቁት ዶክመንቶችን አሰሪ መ/ቤት ኦርጅናል ዶክመንት ከሰጠው አካል የማጣራት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
13. ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ማስታወቂያው በወጣበት በ22ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡15 ጀምሮ የትምህርት ብልጭታ የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ይከፈታል፡፡ የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜ እና እሑድ ወይም በበዓል ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት እና ቦታ የሚከፈት ይሆናል።
14. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ ደጃች ውቤ በሚገኘው የትምህርት ብልጭታ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 በግንባር በመቅረብ ወይም
011 126 62 73 / 0111 56 57 06 ደውለው መረዳት ይችላሉ።
የትምህርት ብልጭታ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
