Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ወላይታ ዞን ኪንዶ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ወላይታ ዞን : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0916599657
  • Website
  • Deadline22 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-22 00:00:00
  • Categories Construction and Water Works , Water Construction , Solar And Photovoltaic

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ወላይታ ዞን ኪንዶ ኮይሻ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በደብዳቤ በቁጥር ኪከወግ/2192/መዘ በ 08/07/2018 በፃፉት መሠረት በ2018 በጀት ዓመት በGCF በዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮግራም Second Resilient Landscape and livelihood Project /RLLP2/ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማትና መሬት አጠቃቀም ሥራ የShed Net፣ የውሃ መስመር እና ውሃ ፓምፕ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ወላይታ ዞን ኪንዶ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ወላይታ ዞን ኪንዶ ኮይሻ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በደብዳቤ በቁጥር ኪከወግ/2192/መዘ በ 08/07/2018 በፃፉት መሠረት በ2018 በጀት ዓመት በGCF በዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮግራም Second Resilient Landscape and livelihood Project /RLLP2/ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማትና መሬት አጠቃቀም ሥራ የShed Net፣ የውሃ መስመር እና ውሃ ፓምፕ ሶላር ግንባታ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት በጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው

1.     በዘርፉ በዘመኑ የ2018 ዓ/ም የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው

2.     የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tax Identification Number) ያለው፤

3.     የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት /VAT ያለው/

4.     የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤

5.     የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤

6.     የሙያ ምስክር ወረቀት /የብቃት ማረጋገጫ General Construction /GC/ ወይም Water Work Construction WWC/ ደረጃ 5 እና ከዛ በላይ ማቅረብ የሚችል፤

7.     ተጫራቾች ዝርዝር ጨረታ ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለዶከመንቱ የማይመለስ ብር 300 /ሦስት መቶ/ ብር ብቻ በመክፈል ከግዥና ንብረት አስተዳደር ክፍል በመውሰድ ዋጋ በመሙላት በፖስታ በማሸግ አንድ ኦሪጂናልና አንድ የኦሪጂናል ኮፒ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፤

8.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት CPO ብቻ ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ/ የያዘ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

9.     ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ22ኛው የሥራ ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽገው በ8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤

ማሳሰቢያ፣

•        የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም፤

•        መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ከመከፈቱ በፊትም ሆነ በኋላ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፤

 

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0916599657/0916351113/0925147581 ይደውሉ፤

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ወላይታ ዞን ኪንዶ ኮይሻ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት

Save Tender