Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በካፋ ዞን የደካ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት
  • Address በካፋ ዞን የደካ ከተማ : ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: 0934732692
  • Website
  • Deadline21 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-21 00:00:00
  • Categories Construction Works

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በካፋ ዞን የደካ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የደካ ጤና ጣቢያ አጥር ፊለፊት ለማሳጠር ፈልጎ በተዘጋጀው የስራ ዝርዝር እና ዲዛይን መሠረት በ2018 ዓ.ም በጀት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በካፋ ዞን የደካ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 3

 

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በካፋ ዞን የደካ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የደካ ጤና ጣቢያ አጥር ፊለፊት ለማሳጠር ፈልጎ በተዘጋጀው የስራ ዝርዝር እና ዲዛይን መሠረት በ2018 ዓ.ም በጀት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአድራሻ የደካ ከተማ አስ/ር የጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግብ ፍለፍት ሼር ለማሰራት ከዚህ በታች በተቀመጡ ዝርዘሮችን አሟልቶ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከዚህ በታች እንደሚከተለ ዝርዝር ብቻ የምናጫርት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

•        የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው

•        የ2016 ዓ/ም ሆነ 2017 ዓ/ም መልካም የስራ አፈጻጸም ማቅረብ የምችል

•        የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር TIN NO. /ያላት/ያለው

•        የተጫራች ደረጃ ሰባት /7 እና ከዚያ በላይ GC/BC./ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ የሆኑ

•        ለመንግስት 3% በመቶ ታክስ ከሚያገኘው ገቢ ለመክፈል ፍቃደኛ የሆነ፣

•        የጨረታ ማስረከብያ 19,000 /አስራ ዘጠኝ ሺህ/ ብር በባንከ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል

•        የጨረታውን ሠነድ ደካ ከተማ አስ/ ብሮ ቁጥር 3 ቀርበው የማይመስስ ብር 300 /ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ

•        በእጃቸው ስራ ያላቸው ተወዳዳረዎች ስራ የደረሰበት ደረጃ 80 % እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ማረጋገጫ ደብዳቤ ከተቆጣጣሪ መ/ቤትና ከአሰር ተቋም ማቅረብ የምችሉ

•        ተጫራቾች የገዙትን የጨረታ ሠነድ ላይ ዋጋ በመሙላት ቴክኒካሉን አንድ ኦርጅናል ከሁለት ኮፒ ጋር ፋይናንሻሉንም አንድ ኦርጅናል ከሁለት ኮፒዎች ፖስታ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ይጠበቅባቸዋል

•        ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 /ሀያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ በ22ተኛው ቀን ከቀኑ 4:00 ሰዓት ሲሆን ይታሽጋ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ባይገኙም ጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም

•        ተጫራቾች በጨረታ ሠነዱ ስይ በተዘረዘረው መጠየቅ መሰረት ዋጋውን ሞልተው በመፈረምና በመፈረምና ህጋዊ የደርጅቱን ማህተም በሁሉም ገጽ ማሳረፍ አለባቸው አሸናፊው ድርጅት ጨረታውን ማሸነፉ ከተገለጸበት በኃላ ከአሰሪ መስሪያ ቤት ጋር ውል መግባት ይችላል፡፡

•        ጨረታው የሚታሸግበት ቀን ቅዳሜ፤ እሁድ ወይም ከስራ ቀን ውጭ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል

•        መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 091776107/0934732692/ ይደውሉ

 

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በካፋ ዞን የደካ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት

 

Save Tender