Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በሀዲያ ዞን የዱና ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ሀዲያ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0916443676
  • Website
  • Deadline15 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-15 00:00:00
  • Categories Supply of Water

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በሀዲያ ዞን የምሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በምሻ ወረዳ በሞርሲጦ ከተማ ውሃ ወደ ነበረበት አገልግሎት ለመመለስ የውሃ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በሀዲያ ዞን የዱና ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በሀዲያ ዞን የምሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በምሻ ወረዳ በሞርሲጦ ከተማ ውሃ ወደ ነበረበት አገልግሎት ለመመለስ የውሃ ዕቃዎችን

1ኛ. የፓምፕ አይነት አግድም ባለ ብዙ ደረጃ ሴንትሪፉጋል የገጽታ ፓምፕ (ከፍተኛ ግፊት) (Horizontal Multi Stage Centrifugal Surface Pump (High Pressure) የአሠራር ግዴታ ነጥብ ፍሰት (Q) 5ሊትር/ሴ በ142 ሜትር (Head)

2ኛ. የኤሌክትሪክ ሞተር የኃይል ደረጃ 15KW (20HP) ባለ 3-ዳረጃ ኢንዳክሽን ሞተር። (Power Rating 15KW (20HP).3-Phase Induction Motor.)

3ኛ. መቆጣጠሪያ VFD ጋር የመቀየሪያ ሰሌዳ የውሃ ዕቃዎች ጽ/ቤቱ አዘጋጅተው ባቀረቡት ዝርዝር መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ተወዳዳሪ ተጫራቾች፡-

1ኛ. በመስኩ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው

2ኛ. የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት ያላቸው

3ኛ. የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ያለቸው

4ኛ. የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸው

5ኛ. የዕቃ አቅራቢነት ሰርተፍኬት ያላቸው ድርጅቶች በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በሀዲያ ዞን የምሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከግዥ ፋይ/ን/አስ ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 16 በአካል በመምጣት የተዘጋጀውን የውሃ አገልግሎት ዕቃዎችን የጨረታ ሰነድ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) የማይመለስ ብር በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡

6ኛ. ተወዳዳሪ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ፖስታዎችን ቴክኒካል አንድ ኦርጅናል ሁለት ሰነዶችን እና የጨረታ ማስከበሪያ ወይም በሁኔታ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ እያንዳንዱን በማሸግ አራቱንም በአንድ ፖስታ በማድረግ ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ ሰነድ ሦስቱንም በአንድ ፖስታ በማድረግ እና ቴክኒካልና ፋይናንሻል በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ማቅረብ አለባቸው።

7ኛ. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ሰነድ በቴክኒካል ጨረታዎች ጋር አሽጎ ማቅረብ አለባቸው።

8ኛ. ማንኛውም ተጫራች የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ መጨረሻ ላይ ዋጋውን በግልጽ በአሃዝና በፊደል መጻፍ አለባቸው።

9ኛ. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በ16 (በአስራ ስድስተኛው ቀን) ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በ5፡30 ሰዓት ላይ የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የበዓል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በቀጣይ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን። የጨረታዉን መወዳደሪያ ዋጋ ጽ/ቤቱ ባዘጋጀዉ ፎርማት ላይ ብቻ መሙላት አለባቸዉ።

 

10ኛ. ጨረታው የቴክኒክ መስፈርቱን ካሟሉት አቅራቢዎች መካከል ዝቅተኛ ዋጋ ላቀረበው እና ዕቃውን በጥራት የሚያቀርብ ተጫራች አሸናፊ ይደረጋል።

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0916673483 / 0913456931 / 0910454656 መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሀዲያ ዞን ምሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender