Tender Detail

Tender Details

  • Company በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር/አ/ጽ/ቤት
  • Address , Phone: 0465541558
  • Website
  • Deadline20 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-20 00:00:00
  • Categories Construction Works , Contractors

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር በ2018 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ከሚያሠራቸዉ መሰረተ ልማት ሥራዎች አንዱ በዘራሮ ቀበሌ በአዲሱ ማዘጋጃ ቤት ግቢ ውስጥ / Package number /Durame/UllDP/CW-014/2025/26 400 ካ/ሜትር ላይ የስብሰባ አዳራሽ ግንባታ ሥራ GC 5/BC_4 እና ከዚያ በላይ ደረጃ ያላቸውን ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈ

በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር/አ/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር በ2018 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ከሚያሠራቸዉ መሰረተ ልማት ሥራዎች አንዱ በዘራሮ ቀበሌ በአዲሱ ማዘጋጃ ቤት ግቢ ውስጥ / Package number /Durame/UllDP/CW-014/2025/26 400 ካ/ሜትር ላይ የስብሰባ አዳራሽ ግንባታ ሥራ GC 5/BC_4 እና ከዚያ በላይ ደረጃ ያላቸውን ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።

በዚህ መህረት:-

1.       ተጫራቾች በየዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ የማስክር ወረቀት እና ቲን ነምበር ማቅረብ የምትችሉ

2.       የጨረታ ማስከበሪያ 80,000/ሰማንያ ሺህ ብር ብቻ/ በባንክ የተመሰከረ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ የሚችል

3.     የተዘጋጁትን የጨረታ ሰነዶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 ተክታታይ ቀናት  የማይመለስ 1000.00 ብር /አንድ ሺህ ብር ብቻ / በመክፈል ሰነዱን ከቢሮ ቁጥር 7 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።

4.       ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሠረት ዋናውንና ኮፒውን በቴክኒካል እና ፋይናንሻል ለየብቻ በማድረ የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ቢሮ ቁጥር 7 በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።

5.       ጨረታው በ21ኛ ቀን ከሰዓት በኋላ 8፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ 21ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታው ይከፈታል።

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 0465541558

 

በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር/አ/ጽ/ቤት

 

Save Tender