Tender Detail

Tender Details

  • Company የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ምዕራብ ሪጅን
  • Address ነቀምት ከተማ : ኢትዮጵያ, Phone: 057-775-0249
  • Website
  • Deadline08 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-08 00:00:00
  • Categories Rent

በመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በምዕራብ ሪጅን ለቢሮ ኪራይ አገልግሎት የሚውል ቤት/ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ5 (አምስት ዓመት) ለመከራየት ይፈልጋል

የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ምዕራብ ሪጅን


የቢሮ ኪራያ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በምዕራብ ሪጅን ስር የሚገኙ ለ

1ኛ ለሻምቡ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

2ኛ ለ ጊምቢ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ ኪራይ አገልግሎት የሚውል ቤት/ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ5 (አምስት ዓመት) ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ተወዳዳሪዎች፡-

1.       የቤት ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ /ፕላን/ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

2.       ግብር የተከፈለበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

3.       የኔትዎርክ ዝርጋታ ለማስራት የቤቱ ባለቤት ፈቃደኛ የሆነ

4.       የሥራ ክፍሎች ብዛት የሚገልጽ በእስፔስፍኬሽን ዉስጥ የተካተተ ይሆናል፡፡

5.       የቤቱ መገኛ ቦታ አስፋልት ላይ የሚገኝ፤

6.       የቤቱ/ህንፃው አረጋውያንና አካል ጉዳተኞች ለመገልገል ሲመጡ የመግቢያ ደጁ አመቺ የሆነ አቀማመጥ ያለው

7.       ተጫራቾች ካሉበት ከተማ የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የተዘጋጀውን እስፔስፍኬሽን/ሰነድ/ሻምቡ ከተማ ያሉት ከሻምቡ ቅ/ጽ/ቤት እንዲሁም በጊምቢ ከተማ ያሉት ከጊምቢ ቅ/ጽ/ቤት በነፃ በመውሰድ ሞልተው መመለስ ይችላሉ፡፡

8.       ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ ላይ በተዘረዘሩት ክፍሎች ብዛት እና ስፔስፊኬሽን መሠረት መሆን አለበት

9.       የጨረታ ሰነዱን ወይም ዋጋቸውን በፖስታ በማሸግ በየቅርንጫፉ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ የሚችሉ ሲሆን ጨረታዉ የሚከፈተዉ በሪጅን ጽ/ቤት (ነቀምቴ) ይሆናል፡፡

10.   አሸናፊው ሲለይ ውል ለመፈጸም ዝግጁ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡

11.   አሸናፊው ሲለይ ተወዳዳሪዎች ውሉን በየቅ/ጽ/ቤቶቹ የምዋዋሉ ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡-

➢  ሻምቡ ቅ/ጽ/ቤት ስልክ ቁጥር 057-666-0576

➢  ጊምቢ ቅ/ጽ/ቤት ስልክ ቁጥር 057-771-0107/2189

ደውሎ መጠየቅ የምትችሉ ማሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ምዕራብ ሪጅን

Save Tender