የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ወጣቶችና በጎ አገልግሎት ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት በክልላችን በተሻለ ደረጃ አገልግሎት እየሰጡ ለሚገኙ የስብዕና ግንባታ ማዕከላት የቁሳቁስ ድጋፍ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የወጣቶች ጉዳይና በጎ ፈቃድ አገልግሎት ኮሚሽን
የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ወጣቶችና በጎ አገልግሎት ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት በክልላችን በተሻለ ደረጃ አገልግሎት እየሰጡ ለሚገኙ የስብዕና ግንባታ ማዕከላት የቁሳቁስ ድጋፍ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. የኤሌክትሮኒክስ ግዥ
2. የስፖርት ቁሳቁስ ግዥ
3. የፈርኒቼር ግዥ
4. ማጣቀሻ መፅሀፍት ግዥ
በመሆኑም ተጫራቾች፡
1. የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ከብር 50,000 (ሀምሳ ሺ) በላይ ሲሆን የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከመ/ቤቱ ግዢ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት መውሰድ ይችላሉ፣
5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋቸውን 5,000 (አምስት ሺህ ብር ብቻ) በጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ጨረታው በአንድ ፖስታ የሚቀርብ ሲሆን አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ መቅረብ አለበት። ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ዉሎ በ16ተኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። እለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ በ4፡00 ሰአት ተዘግቶ በ4፡30 የሚከፈት ይሆናል፣
6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ስማቸውን፣ ፊርማቸውን፣ አድራሻቸውንና ስልክ ቁጥር ማስፈር አለባቸው፣
7. ግዥዉን በተመለከተ ለአንድ አመት ድረስ የሚቆይ ይሆናል።
8. መ/ቤቱ አሸናፊውን ተጫራች በሚመርጥበት ጊዜ የግዥውን ብዛት/መጠን/ እንደአስፈላጊነቱ እስከ 20% የመቀነስ / የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው፣
9. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የምግብ አይነት መ/ቤቱ ባቀረበው የምግብ ሚኒ ዝርዝር መሠረት ብቻ ነው መወዳደር የሚችሉት።
10. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የወጣቶች ጉዳይና በጎ ፈቃድ አገልግሎት ኮሚሽን
