Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም
  • Address , Phone: 011330154
  • Website
  • Deadline07 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-07 00:00:00
  • Categories Building Construction , Contractors

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ደረቅ መፀዳጃ ቤት እና ሴፍቲከ ታንከር ግንባታ ለማከናወን ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፦

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ደረቅ መፀዳጃ ቤት እና ሴፍቲከ ታንከር ግንባታ ለማከናወን ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፦

1.     ሕጋዊ ምዝገባ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ

2.     ደረጃቸው ቢሲጂሲ 7 እና ከዚያ በላይ ፍቃድ ያላቸው

3.     የዘመኑን ንግድ ፍቃድ ያደሱ ሆነው ዋናውንና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፣

4.     የዘመኑ የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር እና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ።

5.     በጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙትን የጨረታ ሰነድ ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆኑ ከድርጅቱ ህጋዊ ውክልና ይዘው መቅረብ አለባቸው።

6.     ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ቀን 6:00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር... በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

7.     ተጫራቾች የጨረታውን ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ዶክመንት ሲያቀርቡ

8.     ሀ/ ለቴክኒካል ዶከመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ግራፊክ ኮፒዎች እያንዳንዳቸውን በሰም በማሸግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ በማሸግ /ቴክኒካል በሚል በመለየት የጨረታ ማስከበሪያ 40,000 /አርባ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከኦርጅናል ቴክኒካል ዶከመንት ጋር በማድረግ ለ/ለፋይናንሺያል ዶክመንት አንድ ኦርጅናልና ሁስት ፎቶ ግራፊክ ኮፒ በሰም በማሸግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ ውስጥ በማሸግ ፋይናንሺያል በሚል በመለየት እስከ 21ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አስባቸው።

9.     የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ፋይናንስ ቢሮ ስም እና ከቴክኒካል ዶክመንት ኦሪጅናል አብሮ መቅረብ አስበት።

10.  የጨረታው ቴክኒካስ ዶክመንት በ21ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

11.  የፋይናንሺያል የፕሮጀክቱ ግንባታ ዋጋ / ከቴክኒክ ግምገማ ውጤት በኋላ የቴከኒክ ግምገማውን ያለፉት ተጫራቾች ሰነድ ብቻ የጨረታው ኮሚቴው በማስታወቂያ በሚገለፀው ቀን ይከፈታል።

12.  መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፡-

1ኛ, በአፈፃፀማቸው ምክንያት 3ኛ ዙር ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው መወዳደር አይችሉም።

2ኛ. ዞኑ በሚከታተላቸው ፕሮጀክቶች ከአንድ በላይ ፕሮጀክት ያለው ተቋራጭ መወዳደር አይችልም።

3ኛ. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ የሆነ ከሆነ ወደ ሚቀጥስው የስራ ቀን ይዘዋወራል።

ለበለጠ መረጃ:

የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ስልክ 011-330–154

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ማረሚያ ቤቶች

አስተዳደር ኮሚሽን የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም

Save Tender