Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ኢ/ክ/መ/በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ፋይናንስ ፕላን ጽ/ቤት
  • Address , Phone: 0923859464
  • Website
  • Deadline02 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-02 00:00:00
  • Categories Vehicle

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጎፋ ዞን የገዜ ጎፋ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በሚገኙበት ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በደ/ኢ/ክ/መ/በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ፋይናንስ ፕላን ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጎፋ ዞን የገዜ ጎፋ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በሚገኙበት ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ መግዛት የሚፈልግ ተጫራች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሠረት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

1.       ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 10፡30 በገዜ ጎፋ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10 በመገኘት ለእያንዳንዱ ተሸከርካሪ የማይመለስ 500 ብር ብቻ በመክፈል መግዛት ይኖርባቸዋል።

2.       ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሞተር ሳይክሎች ለእያንዳንዱ 30,000 (ሰላሣ ሺህ) እና ለመኪና 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ይኖርባቸዋል። ሰነድ ጋር በማያያዝ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

3.       ተጫራቾች ንብረቱ/ተሽከርካሪው በሚገኝበት ቦታ ባለሙያ ይዘው በመሄድ መመልከት

4.       ተጫራቾች ከጨረታ ሰነድ ጋር በተያያዘ የዋጋ ቅጽ ላይ የሚገዙትን ዋጋ ሲሞሉ በተጨማሪነት ስማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን በግልጽ በመፃፍና በመፈረም ማቅረብ ግደታ አለባቸው።

5.       ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በኃላ የሚደርሱ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸው ተቀባይነት የለውም፤

6.       ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ማስታወቂያ በግልጽ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል። 16ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል።

7.       አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ የጨረታ አሸናፊ መሆኑን በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን አንስቶ በ5 ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን አጠቃላይ ዋጋ ከፍሎ ዕቃውን ማንሳት ይኖርበታል። ይህ ካልሆነ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ስፒኦ ይወረሳል።

8.       ለተሽከርካሪዎች የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎች ሙሉ በሙሉ በገዥዎች የሚሸፈን ይሆናል።

ማሳሰቢያ፦ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

❖  የተሸከርካሪዎችን ሙሉ መረጃ ከጨረታ ሰነድ ማገኘት ይችላሉ

❖  ለበለጠ መረጃ በ09 23 85 94 64 ወይም 09 38 98 75 81 መደወል ይችላሉ

 

በደ/ኢ/ክ/መ/በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ፋይናንስ ፕላን ጽ/ቤት

Save Tender