Tender Detail

Tender Details

  • Company የዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፓርት ድርጅት
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከሸገር ዳቦ ፋብሪካ ፊት ለፊት ትሬን ባትሪ መሸጫ ህንጻ በስተጀርባ 70 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ኢትዯጵያ, Phone: 011 439 00 75
  • Website
  • Deadline27 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-27 00:00:00
  • Categories Spare Parts

ድርጅታችን በ2018 በጀት የከባድና ቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችና ጀነራል አይተምስ ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

የዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፓርት ድርጅት


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ዕ/ደ/ዕ/ት/ድ/006/2018

ድርጅታችን በ2018 በጀት የከባድና ቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችና ጀነራል አይተምስ ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ግዴታዎች በተመለከተ ከዚህ በታች በዝርዝርቀርቧል፡፡

1. የዘመኑን ግብር የተከፈለበት በሚወዳደሩበት መስከ ታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN) እና የቫት ምዝገባ ምስከር ወረቀት ያላቸው፣ በተለያዩ ድርጅቶች ውስጥ በሚወዳደሩበት ዘርፍ ስለመስራቱ የሚያረጋግጡ ሕጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3. በገቢዎች ሚኒስቴር የዘመኑ ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው በመንግሥት ግዥ አቅራቢነት ምዝገባ የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል አቃቂ ቃሊቲ በሚገኘው ከሚገበኘው የድርጅቱ ጽ/ቤት መግዛት ይቻላል፡፡

5. ተጫራቾች በቀረበው የዕቃ ዝርዝርን መሠረት በማድረግ የሚወዳደርበትን ነጠላ ዋጋ (Unit Price) እና ጠቅላላ ዋጋ (Total price) በግልፅ በሚነበብ አሃዝ በማስቀመጥ በመሙላት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 10 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 8፡30 ሰዓት ይከፈታል፤ ነገር ግን የመከፈቻው ቀን ቅዳሜ እና እሑድ እንዲሁም የሕዝብ በዓላት ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንከ በተመሰከረ የከፍያ ትዕዛዝ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ዋስትና በታሸገ ፖስታ አድርገው፤

ለሎት 1. ለከባድና ቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች በአጠቃላይ ከሚወዳደሩበት

ዋጋ ውስጥ 2% ማስያዝ አለባቸው::

ለሎት 2 ለከባድ እና ቀላል ተሽከርካሪ የሚሆን የጄኔራል አይተምስ በአጠቃላይከሚወዳደሩበት ዋጋ ውስጥ 2% በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ አሽገው በዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት (Emergency Relief Transport Enterprise) ስም በማዘጋጀት ማቅረብ አለባቸው፡፡

7. ተጫራቾች ሰነዶቻቸውን በጥንቃቄ በመሙላት ቴከኒካል ፕሮፖዛል ኦርጅናል፣ቴከኒካል ፕሮፖዛል ኮፒ ፋይናንሽያል ኦርጅናል፣ፋይናንሽያል ኮፒ በማለት ለይተው በተለያየ ፖስታ በማድረግ፣ የድርጅታቸውን ሕጋዊ ማህተም በማሳረፍ በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

 8. ቴክኒካል ፕሮፖዛል ሰነድ ከ70% የሚገመገም ይሆናል፡፡

 

9. የፋይናንሽያል ሰነድ ከ30% የሚገመገም ይሆናል፡፡

10. የቴከኒካል ግምገማ ውጤት 70/100 ወይም 51/70 እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተጫራቾች ለፋይናንሽያል ውድድር ግምገማ ያልፋሉ፡፡

11. የጨረታ አሸናፊ ውጤት እንደተገለፀ ከ7 የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት ተከታታይ 05 (አምስት) ቀናት ውስጥ ቀርቦ ውል ይፈፅማል፡፡

12. ድርጅቱ ይህንን ጨረታ ለአሸናፊ በሚሰጥበት ጊዜ የመግዣ የነጠላ ዋጋ ሳይቀየር ብዛት በ20% የሚጨመር/የመቀነስ መብት አለው፡፡

13. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር:- 0114390075/1569/3592/0114391027

ፋክስ፡- 0114-39-63-36 ፖ.ሳ.ቁ. 2562 አዲስ አበባ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

አድራሻ:- አቃቂ ቃሊቲ ከፍለ ከተማ ከሸገር ዳቦ ፋብሪካ ፊት ለፊት አሁን ትሬን ባትሪ መሸጫ ሕንጻ በስተጀርባ 70 ሜትር ገባ ብሎ ነው፡፡

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት

Save Tender