Tender Detail

Tender Details


ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት 45 ግራም 35 ሴ.ሜ ብዛት 200,000 ኪ.ግ የጋዜጣ ወረቀት፣ ያገለገሉ የመኪና ጐማዎች፣አገልግሎ የሰጡ ወንበርና ጠረጴዛዎች፤አሉሚኒየም ቺፕስ የተፈጨ ወረቀት እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት 45 ግራም 35 ሴ.ሜ ብዛት 200,000 ኪ.ግ የጋዜጣ ወረቀት፣ ያገለገሉ የመኪና ጐማዎች፣አገልግሎ የሰጡ ወንበርና ጠረጴዛዎች፤አሉሚኒየም ቺፕስ የተፈጨ ወረቀት እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል።

1.     ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው።

2.     በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ግለሰብ ወይም ድርጅት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀን ድረስ በዋናው ቅጥር ግቢ በሚገኘው የማርኬቲንግ ሽያጭ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ድረስ በመምጣት የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 200 በመክፈል መግዛትና ንብረቶቹንም ማየት ይቻላል።

3.     ተጫራቾች በጨረታው ስመሳተፍ የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤

4.     ተጫራቾች ንብረቶቹን የሚገዛበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፣ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን በ4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል።

5.     ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት

Save Tender