Tender Detail

Tender Details

  • Company በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address አረካ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0465521713
  • Website
  • Deadline31 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-31 00:00:00
  • Categories Vehicle

የደ/አትዮጵያ ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዘመን በማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት ጽ/ቤት በከተማው መሠረተ ልማት ፕሮግራም የሲኖ ትራክ ገልባጭ መኪና ግዢ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታዎቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የደ/አትዮጵያ ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዘመን በማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት ጽ/ቤት በከተማው መሠረተ ልማት ፕሮግራም የሲኖ ትራክ ገልባጭ መኪና ግዢ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታዎቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ተወዳዳሪዎች ማሟላት የሚጠበቅባቸው፦

1.     በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፤

2.     2 የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፤

3.     የVAT ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ፤

4.     የTin ተመዝጋቢ የሆነ፤

5.     በ2018 ዓ.ም ግብር በመክፈል ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፤

6.     በOnline አቅራቢነት E-GP የተመዘገበና ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ

7.     ተጨራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታዎቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሠዓት ለዶክሜንቱ የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ ብር ብቻ በመክፈል ከአረካ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዢ ንብረት አስ/ር ሥራ ሂደት በሮ ቁጥር 8 ድረስ በመምጣት የታደሰ የንግድ ፈቃዳችውን ዋናውን /Original/ በመያዝ የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሠነድ መግዛት ይችላሉ።

8.     ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ እና ቴክኒካል ሰነድ አንድ ላይ በማድረግ አንድ ኦሪጅናሉን እና 2 ሁለት የኦሪጂናሉ ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በሴም በታሸገው ኤንቬሎፕ በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ በማሸግና ሙሉ አድራሻውን በመጥቀስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል።

9.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ/Bid security/ “CPO” 240,000.00/ ሁለት መቶ አርባ ሺህ ብር/ ከታወቀ ባንክ በባንክ የተረጋገጠ /approved/ የተደረገ ቼክ ወይም በጥሬ ገንዘብ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።

10.  የጨረታ ሳጥን የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ15 ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡30 ሰዓት በአረካ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በግዢ ንብረት አስ/ር ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር -8 ይከፈታል።

11.  ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ /በከፊል/ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

12.  ተጫራቾች ያለመገኘታቸው የጨረታ ሂደቱን አያስተጓጉልም።

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ 0913 055 185 ላይ ደውለው ማነጋገር ይችላሉ።

 

ከወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender