Tender Detail

Tender Details

  • Company በ/ደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መንግሥት በቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address በቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፣በ/ደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መንግሥት, Phone: 0930573008
  • Website
  • Deadline31 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-31 00:00:00
  • Categories Pumps, Motors And Compressors , Furniture , Electronics Materials

በ/ደ/ምዕ/ኢ/ህ/ከ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ፈርኒቸሮች ፣ እና ኤሌክትሮኒክስ እና የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

በ/ደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መንግሥት በቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በ/ደ/ምዕ/ኢ/ህ/ከ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ፈርኒቸሮች ፣ እና ኤሌክትሮኒክስ እና የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡ ሎት 1 ፈርኒቸር ፣ ሎት 2 ኤሌክትሮኒከስ ፣ ሎት 3 የተለያዩ ሞተር ሳይከሎች ፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች/ድርጅቶች/ እንዲወዳደሩ ይጋበዛሉ

1. ተጫራቾች ለመወዳደር የሚያስችል በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የሥራ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን የንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ ፡ ፡

2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆኑበትን የምዝገባ ሰርተፊኬት ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4. በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

5. የጨረታ ማስከበርያ ለሁሉም ሎቶች ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) ብቻ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ፣ በሌተር ኦፍ ከረዲት ከጨረታ ሰነድ ጋር በፖስታ ለብቻው በማሸግ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

6. የጨረታ ሰነዱን ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ ለያንዳንዱ ሰነድ በመክፈል መግዛት ይኖርባችዋል፡፡

7.ተጫራቾች የማወዳደርያ ሰነድን ዋናውና ኮፒውን በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ በሁለት ፖስታ ኦርጂናልና ኮፒ በማለት በሸኮ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን አስ/ዋና የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር4 በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል፡፡

8. ተጫራቾች ጨረታው በማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከፍት ሆኖ በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ16ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ቀኑ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡

9. መ/ቤቱ የተሻለ አመራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

10. አቅራቢዎች የሚሞሉት ዋጋ ከነቫቱ መሆን አለበት ካልሆነ መ/ቤቱ የተሞላውን ዋጋ ከነቫቱ እንደተሞላ አድርጎ ነው የሚወስደው

11. ይህ ጨረታ ለ60 /ስልሳ/ ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል

ማሳሰብያ ፡- ተጫራቾች ዕቃዎችን በተባለው ጊዜ ውስጥ አጠናቀው እስከ ወረዳ ማዕከል ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው ፡፡ የፈርኒቸር አሸናፊ ድርጅት እስከ ወረዳ ማዕከል በማቅረብ በራሱ ባለሙያ መግጠም የሚችል

አድራሻ ፡- ቤንች ሸኮ ዞን ሸኮ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ልማ/ጽ/ቤት ስልክ ቁጥር 0930573008

በ/ደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መንግሥት በቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender