የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊከ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊከ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
የሎት ቁጥር |
የአገልግሎቱ ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ) |
|
ሎት -1 |
የሠራተኞች መመገቢያ ስማርት ኩፖን ቴከኖሎጂ የማበልጸግ ግዥ |
10,000 ብር |
|
ሎት -2 |
የተለያዩ ህትመት ውጤቶች |
5,000 ብር |
ስለሆነም መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡
1. የአገር ውስጥ ተጫራቾች አግባ በነት ያለው በዘመኑ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. የአገር ውስጥ ተጫራቾች አግባብነት ያለው በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. የአገር ውስጥ ተጫራቾች ግብር የመከፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ከግብርሰብሳቢው ባለሥልጣን ጨረታ ላይ መሳተፍ እንዲችሉ የተሰጠ ከሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
4. የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገቡ ለመሆናቸው የተጫራቾች የምስከር ወረቀት ያላቸው::
5. የአገር ውስጥ ተጫራቾች የግብር ከፋይነት መለያ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
6. የአገር ውስጥ ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት በባንከ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.አ. /CPO / ማቅረብ አለባቸው፡፡
8. ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 100.00 /መቶ ብር/ በመክፈል ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት መገናኛ ቦሌ ከ/ከተማ ህንፃ 5ኛ ፎቅ መውሰድ ይችላሉ፡፡
9. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ሲያቀርቡ ቫት ያጠቃለለና ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች አሟልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ በክ/ከተማው ፐብሊከ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ እስከ አስራ አንደኛው (11 ኛው) የሥራ ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ሆኖም ግን ይህ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የመጀመሪያው የሥራ ቀን የሚገባ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
10. ጨረታው በዚያው ቀን ከጠዋቱ በ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፐብሊከ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን መገናኛ ቦሌ ከ/ከተማ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ ይከፈታል፡፡
11. ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ ሆነው የተገኙባቸውን ዕቃዎች ከአጠቃላይ ዋጋ 10% የውል ማስረከቢያ በማስያዝና ከቡድኑ ጋር የግዥ ውል ስምምነት መፈፀም ይኖርባቸዋል፡፡
12. ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርት ሳያሟሉ በጨረታ ላይ ለመሳተፍ መሞከር ከጨረታው ያሰርዛል፡፡
13. መ/ቤቱ ጠቅላላ ለጨረታው ከቀረበው ብዛት 20% ከፍና ዝቅ ብሎ የግዥ ትእዛዝ ሊሰጥ ይችላል፡፡
14. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
15. ከዚህ በፊት በማንኛም ተቋም በዕቃ አቅርቦትም ሆነ በአገልግሎት አሰጣጥ ችግር ምንም አይነት ጉድለት ያልታየበት፡፡
16. የቴክኖሎጂው አልሚ ባለቤት ከዚህ በፊት በሠራቸው ሥራዎች የመልካም ሥራ አፈፃጸም /Goodwill / የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
17. የስማርት ኩፖን አልሚው ባለቤት ለı ዓመት ዋራንቲ /ዋሰትና⁄ መስጠት የሚችል::
18 ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ ቦሌ ከ/ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን መገናኛ ቦሌ ከ/ከተማ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ ያነጋግሩን፡፡ ስልክ ቁጥር 0118668041 ሲፒኦ ሲዘጋጅ በቦሌ ክ/ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት Bole Sub city PUBLIC PULL ADMINESIRATION AND FINANCE OFFICE በሚል ይዘጋጅ፡፡
የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት
