ድርጅታችን አልቲቲዩድ ኮንስትራክሽን የአገር ውስጥ የሲሊንግ የፊኒሺንግ እቃ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ከሥር የዘረዘርናቸውን ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል።
Altitude Construction (አልቲቲውድ ኮንስትራክሽን)
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን አልቲቲዩድ ኮንስትራክሽን የአገር ውስጥ የሲሊንግ የፊኒሺንግ እቃ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ከሥር የዘረዘርናቸውን ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል። ሆኖም የእናንተ ድርጅት ይህን ማስታወቂያ እናንተ በምታትሟቸው የጋዜጣ ሥራዎቻችሁ ላይ ታስተዋውቁልን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።
|
ተ.ቁ |
ለመግዛት የምንፈልጋቸው የዕቃዎች ዝርዝር |
|
1 |
አሜጋ |
|
2 |
አንግል |
|
3 |
ሲ ቻናል |
|
4 |
ጅብሰም ቦርድ |
|
5 |
ስክሩ |
|
ፍላጎት ያላችሁና CPO 25,000 ብር ማስያዝ የምትችሉ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ከሥር በተጠቀሰው አድራሻ ዋጋ መሙያ ሰነድ መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
◆ አድራሻ መገናኛ ኪኔሬት ታወር 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 407 በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በዚህ በስልክ ቁጥር 011226892 ይደውሉ።
|
|
አልቲቲውድ ኮንስትራክሽን
