የሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት የዳራራ ወረዳ ዳራራ ማዘጋጃ የዲች ግንባታና ነባር ዲች ጥገና በማስታወቂያ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ የዳራራ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ልማ/ጽ/ቤት
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት የዳራራ ወረዳ ዳራራ ማዘጋጃ የዲች ግንባታና ነባር ዲች ጥገና በማስታወቂያ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
ለዚህ ንግድ የተሠማራችሁ ሟሟላት የሚገባችሁ መስፈርቶች
1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው /ያላት
2. የዘመኑ ግብር የገበረ
3. ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
4. በኮንስትራክሽን ሥራዎች መልካም አፈጻጸም ያለው/ያላት
5. CPO ለባንክ የተረጋገጠ 10,000 ማቅረብ ይኖርበታል
6. የወቅቱ ዋጋ ያላገነዘበ ተቀባይት አይኖረውም
ከተራ ቁጥር 1-6 ድረስ ያለው መስፈርቶች የሚታሟሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ሥራ ቀናት ዳራራ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 1000 ገቢ ለማድረግ ሰነዱን ከዳራራ ወረዳ ፋይኢኮ ልማ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 በማቅረብ እንድትወስዱና የተጠየቃችሁትን መረጃ መሸጫ ዋጋ ሞልታችሁ በሰም የታሸገውን ፖስታ መ/ቤቱ ውስጥ ለዚህ ሥራ የተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስቀመጥ ይኖርበታል። ሳጥኑ ጨረታው ካወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል።
በ5ኛው ቀን ከቀኑ 5 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አሸናፊው ተለይቶ የሚገለጽበት መሆኑን እናሳውቃለን።
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0916625494 ይደውሉ።
የሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት ማ/ሰ/ዞ የዳራራ ወረዳ ፋይ/አስ/ል/ጽ/ቤት
