Tender Detail

Tender Details

  • Company ፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማኀበር
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251 9 65 44 88 88
  • Website
  • Deadline05 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-06 00:00:00
  • Categories Construction and Water Works , Water Construction

ፋና ቦሌ ሸማቾች ኃ/የተ/የኅ/ሥራ ማኀበር የከርሰ ምድር ውሃ እድሳት ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማኀበር


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ፋና ቦሌ ሸማቾች ኃ/የተ/የኅ/ሥራ ማኀበር የከርሰ ምድር ውሃ እድሳት ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

•        ሎት 1:- የከርሰ ምድር ውሃ እድሳት ሥራ

ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

1.     ብዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ የሥራ ፈቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ወቅታዊ የግብር ክፍያ ማረጋገጫ፣ የቫት/የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ፣ ሰርተፍኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

2.     የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ከሚያቀርቡት ዋጋ 2% ማቅረብ አለባቸው፡፡

3.     ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከሻላ መናፈሻ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡

4.     ከላይ የተዘረዘሩ መረጃዎችና ሰነዶች አሟልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

5.     ጨረታው በስድስተኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ሻላ 17/17 ኅብረተሰብ ልማት ማዕከል ይከፈታል፡፡ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ ሣጥን መከፈቻ ሥነ-ሥርዓትን አያስተጓጉልም፡፡

6.     አሻሚ፣ የተሰረዘ፣ የተደለዘ እና ግልፅ ባልሆነ ሁኔታ የጨረታ ዋጋ በመሙላት መወዳደር ከጨረታ ውጭ ያደርጋል፡፡

7.     የሽያጭ መተግበሪያዎችን በማበልጸግና ጥቅም ላይ እንዲውል በማድረግ ከገቢዎች ዕውቅና ያላቸው ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

8.     የጨረታውን መመሪያ አለማክበር ከጨረታው ያሰርዛል፡፡

9.     ፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላ/የተ/የህ/ሥ/ማኅበር ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ ማብራሪያ ስልከ ቁጥር፡ - +251 9 65 44 88 88 /011 6 18 40 76 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

ፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማኀበር

 

Save Tender