በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለኮንታ ኮይሻ ወረዳ አስ/ር ጽ/ቤት በደልባ ቀበሌ ህፃናት ሞዴል ቅድመ አንደኛ ትም/ት ቤት ግንባታ በ2018 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገንባት ይፈልጋል፡፡
የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለኮንታ ኮይሻ ወረዳ አስ/ር ጽ/ቤት በደልባ ቀበሌ ህፃናት ሞዴል ቅድመ አንደኛ ትም/ት ቤት ግንባታ በ2018 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገንባት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት ለመጫረት የምትፈልጉ፡-
1. በግንባታው ዘርፍ ደረጃ ስድስት (BC-6/GC6) እና ከዚያ በላይ የተመዘገበ፣ 2/ የግብር ከፋይነት መለያ ሰርተፍኬት (ቲን ነምበር)፣ 3/ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ 4/ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ እና በዘመኑ የታደሰ የግንባታ ስራ ፍቃድ፣ 5/ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ምስክር ወረቀት፣ 6/ የዘመኑን ግብር የከፈለበትን ከግብር ዕዳ ነፃ የሚል ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል፣ 7/ በመንግስት ግዥ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት፣ 8/ የመልካም ስራ አፈፃፀም የ2014 የ2015 የ2016 የ2017 ዓ/ም ውስጥ ሶስት እና ከዛ በላይ ማቅረብ የሚችል፣
2. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ) ብር ብቻ በርPO ከታወቀ ባንክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣
3. ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ 500 (አምስት መቶ) ብር ብቻ በመክፈል ከኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር G-003 መውሰድ ይኖርባቸዋል፣
4. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ቀናት ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ እስከ 21ኛው ቀን ድረስ በኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመቅረብ የጨረታ ዶከመንት (በመግዛትና በዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ቴክንካል ኦርጅናል 1፣ ቴክንካል ኮፒ ፣ ፋይናንሻል ኦርጅናል 1፣ እና ፋይናንሻል ኮፒ 2 በድምሩ 5 ፖስታ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማድረግ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ በኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. የጨረታ ሣጥን የሚከፈተው ከላይ በተባለው 21ኛው ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግስት የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡
6. በጨረታ ማስታወቂያ ያልተገለፁ ሌሎች የመወዳደሪያ ነጥቦች (መስፈርቶች) በጨረታ ዶክመንቱ ላይ በጥንቃቄ ተግባራዊ ይደረጋል፡፡
7. በጨረታ ማስታውቂያ እና ዶክመንቱ ላይ የተገለፁትን የመወዳደሪያ ነጥቦቹን ያሟሉ ተጫራቾች ብቻ ቴክኒካል ግምገማ ያልፋሉ፡፡
8. ተጫራቾች በጨረታ ዶከመንቱ ላይ ግልጽ ያልሆኑ ሃሳቦች ከተገኙ የጨረታ መክፈቻ ቀን ከመድረሱ ሦስት ቀናት አስቀድሞ በአካል ወይም ከታች በተመለከተው ስልከ በመደወል ማስመዝገብ ይጠበቅበታል፡፡
9. 5% ወደ ላይ እና ወደ ታች የአርትሜቲከ ስህተት ተግባራዊ/ውድቅ ይደረጋል፡፡
10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0910692839/0917007585
አድራሻ፡- በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ ኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከጅማ ከተማ በስተደቡብ 166 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በኮይሻ ከተማ ይገኛል፡፡
የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
