ቤተር ላይፍ ፎር ኦል (የቀድሞ ስሙ የተሻለ ህይወት ለሴቶች እና ልጆች የበጎ አድራጎት) ቤተር ላይፍ ፎር ኦል ከታች የተገለፀውን መኪና በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የመኪና መሸጥ ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅት፡- ቤተር ላይፍ ፎር ኦል (የቀድሞ ስሙ የተሻለ ህይወት ለሴቶች እና ልጆች የበጎ አድራጎት) ቤተር ላይፍ ፎር ኦል ከታች የተገለፀውን መኪና በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ፈላጊዎች የዋጋ ጥቅሳቸውን በተዘጋ ፖስታ እንዲያቀርቡ በክብር ይጋብዛሉ።
1. የመኪናው መረጃ
• ዓይነት (Model): ጃፓን ቶዮታ የመስክ ተሽከርካሪ
• የአካሉ አይነት: አውቶሞቢል
• የማምረቻ ዓመት: 1991
• ቀለም: ነጭ
• የሞተር ቁጥር: TH2-0014023
• የቻንሲ ቁጥር: HZJ80-0001767
• የሰሌዳ ቁጥር: 35 AO-7715
• አጠቃላይ ሁኔታ: መኪናው በጥሩ ሁኔታ ስራ ላይ ያለ ነው
• የመነሻ ዋጋ: 800,000 (ስምንት መቶ ሺህ) ብር
2. የጨረታ ሁኔታዎች
• ጨረታው ከ 14/6/2018 እስከ 18/6/2018 ድረስ ይቆያል፡፡
• የዋጋ ጥቅስ ከመነሻ ዋጋ 800,000 ብር በላይ መሆን አለበት፡፡
• የዋጋ ጥቅስ በተዘጋ ፖስታ መቅረብ አለበት።
• በፖስታው ላይ “የመኪና መሸጥ ጨረታ” ተብሎ መጻፍ አለበት፡፡
• ተጫራቾች 10% የመነሻ ዋጋ (80,000 ብር) የዋስትና ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
• ድርጅቱ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
3. መኪናውን ለማየት
• መኪናዉን ማየት ፈላጊዎች በስራ ሰዓት በሚከተለው አድራሻ ማየት ይችላሉ፡
• አድራሻ:
አዳማ አባገዳ ክ/ከተማ ኤሌሞ ቂልጡ ህንፃ በመምጣት ማየት ይችላሉ
ስልክ:- +251-911124715/+251-911284390
ኢ.ሜይል: betterlife3079@gmail.com
4. የጨረታ መክፈቻ
• ጨረታው የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 2፡30 ሰዓት ላይ በተጠቀሰው አድራሻ በጨረታ ኮሚቴ ይከፈታል፡፡
5. የክፍያ ሁኔታ
• የተመረጠው አሸናፊ በ3 ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያ ማጠናቀቅ አለበት፡፡
• ክፍያዉ በድርጅቱ ባንከ አካዉንት ብቻ ይፈፀማል
• የዋስትና ገንዘብ ለአሸናፊው ከክፍያ ጋር ይደመራል፤ ለሌሎች ተጫራቾች ግን ይመለሳል፡፡
• አሸናፊው ያሸነፈበትን ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ወደ ድርጅቱ ባንክ አካውንት ያስገባል፡፡
• የባንክ ደረሰኝ ይዞ በድርጅቱ ቢሮ በመቅረብ መኪናውን ይረከባል፡፡
ማስታወሻ: አመልካቾች ይህ ጨረታ ከወጣ ቀን ጀምሮ በአምስት (5) የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከት አለባቸው፡፡ ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ለአሸናፊው በኢሜይል እና በስልክ ይነገረዋል፡፡
ቤተር ላይፍ ፎር ኦል
