የኢትዮጵያ ኬሚካል መሐንዲሶች ማህበር እ.ኤ.አ የ2025 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር /ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኬሚካል መሐንዲሶች ማህበር
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ኬሚካል መሐንዲሶች ማህበር እ.ኤ.አ የ2025 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር /ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ስራ ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
• ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው
• የሙያ ብቃትና በሕጋዊነት ታዉቀዉ በመንግስት መመዝገቡን የሚገልፅ ማስረጃ የሚያቀርቡ
• የዘመኑን ግብር ከፍለዉ በ 2013 በጀት ዓመት ፍቃዳቸዉን ያሳደሱ
• ለኦዲት ስራ በቂ የስራ ልምድና ባለሙያ ያላቸው
• የታክስ መለያ ቁጥር/ቲን /ያላቸው ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎት የምታስከፍሉትን ዋጋ እና ስራውን ሠርታችሁ የምታስረክቡበትን ጊዜ የሚገልፅ ፕሮፖዛል በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው እንድታመለከቱ እናሳስባለን፡፡
አድራሻ፡
- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 5 ኪሎ የቴክኖሎጂና ቢልት ኢንቫይሮመንት ኮሌጅ ውስጥ ቢሮ ቁጥር E-109 ወይንም በስልክ ቁጥር 0907929202 በመደወል መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የኢትዮጵያ ኬሚካል መሐንዲሶች ማህበር
