Tender Detail

Tender Details

  • Company የካራት ዙሪያ ወረዳ ፋ/ፕ/ጽ/ቤት-ካራት
  • Address ኮንሶ ዞን የካራት ዙሪያ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0914352077
  • Website
  • Deadline13 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-13 00:00:00
  • Categories Building Construction , Construction Works

በኮንሶ ዞን የካራት ዙሪያ ወረዳ ፋ/ፕ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የበዓይዴ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ህንፃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በግንባታ ሥራ የተሰማሩ ተቋራጮችን ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

የካራት ዙሪያ ወረዳ ፋ/ፕ/ጽ/ቤት-ካራት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኮንሶ ዞን የካራት ዙሪያ ወረዳ ፋ/ፕ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የበዓይዴ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ህንፃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በግንባታ ሥራ የተሰማሩ ተቋራጮችን ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች መሠዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

•        የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው።

•        በዘርፉ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው።

•        በዘርፉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /Tin Number/ ያላቸው።

•        የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ

•        በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው።

•        በዘርፉ የታደሰ ሙያ ምዘና ደረጃ (7) እና ከዚያ በላይ ያላቸው።

•        ህጋዊ የሰውነት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ።

•        2016 ዓ.ም ወዲህ በግንባታ ሥራ የተሰጠ የመልካም ሥራ አፈፃፀም መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

•        ህጋዊ የሳይት ምልከታ ደብዳቤ ከበዓይዴ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ማቅረብ የሚችሉ፣

ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል በኮንሶ ዞን ካ/ዙ/ወ/ገ/ጽ/ቤት ከፍለው ደረሰኝ በመያዝ በኮንሶ ዞን ካ/ዙ/ወ/ፋ/ፕ/ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት በመቅረብ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡

የጨረታ ማስከበሪያ ተጫራቾች 150,000 /አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ ብቻ በባንክ የተረጋገጠ /CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ለካራት ዙሪያ ወረዳ ፋ/ፕ/ጽ/ቤት ብሎ በመፃፍ ከኦርጅናል ቴክኒካል ዶክመንት ጋር ማቅረብ የሚችል፣

ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን የጨረታ ሰነድ/ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦርጅናል እንዲሁም ቴክኒካልና ፋይናንሻል ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ አራት በተለያየ ፖስታዎች አሽገው በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ በማድረግ በሁሉም ፖስታዎች ላይ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም፣ አድራሻ፣ ስምና ፊርማ በማሳረፍ በ22ኛው የስራ ቀን ካ/ዙ/ወ/ፋ/ፕ/ጽ ቤት በአካል በመገኘት ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

የጨረታው ሳጥን የሚታሸገው በ22ኛው የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ሲሆን የሚከፈተው በዚሁ ዕለት 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

1.     በማንኛውም በክልሉ ግዥ ኤጀንሲ የታገዱ ተቋራጮች መሳተፍ አይችሉም፡፡

2.     ጨረታው የሚከፈትበት 22ኛው ቀን የመንግስት መደበኛ የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ላይ ይከፈታል፡፡

3.     በጨረታው መክፈቻ ዕለት የተጫራቾች በራሳቸው ፍቃድ አለመሟላት የጨረታውን አከፋፈት ሂደትን አያስተጓጉልም፡፡

4.     በጨረታ አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት አሸናፊነቱ ተገልጾ የሚሰጠው ትዕዛዝ መሠረት ተገቢውን ሁሉ መፈፀም ይኖርበታል፡፡

5.     አሸናፊው ከተለየ በኋላ ራሱን ከጨረታ የሚያገል ድርጅት ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ አግባብ ባለው ህግ ይጠየቃል፡፡ ህንፃው የሚገኝበት ቦታ በዓይዴ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት-በዓይዴ።

6.     መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ፡- /0914352077 ላይ ደውለው ያገኙን

 

የካራት ዙሪያ ወረዳ ፋ/ፕ/ጽ/ቤት-ካራት

Save Tender