Tender Detail

Tender Details

  • Company የላስቶሪቫ ኃ/የተ/መሰ/የተፋ/ል/ተጠቃ/ኅ/ሥራ ማህበር
  • Address , Phone: 0994607089
  • Website
  • Deadline16 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-16 00:00:00
  • Categories Construction and Water Works , Supply of Water

የላስቶሪቫ ኃ/የተ/መሰ/ የተፋሰስ ልማት ተጠቃሚዎች ህብረት ስራ ማህበር በወረኢሉ ወረዳ በ010 ቀበሌ በላስቶሪቫ የሚገኝ ሲሆን፣በCALM-P4R የበጀት ድጋፍ ለተፋሰሱ አባላት አገልግሎት የሚሰጥ የንፁህ መጠጥ ውሃ ግንባታ ስራ የግንባታ ማቴሪያልና የእጅ ዋጋን ጨምሮ በኮንትራ አውት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በ2018 ዓ.ም ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

የላስቶሪቫ ኃ/የተ/መሰ/የተፋ/ል/ተጠቃ/ኅ/ሥራ ማህበር


ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የላስቶሪቫ ኃ/የተ/መሰ/ የተፋሰስ ልማት ተጠቃሚዎች ህብረት ስራ ማህበር በወረኢሉ ወረዳ በ010 ቀበሌ በላስቶሪቫ የሚገኝ ሲሆን፣በCALM-P4R የበጀት ድጋፍ ለተፋሰሱ አባላት አገልግሎት የሚሰጥ የንፁህ መጠጥ ውሃ ግንባታ ስራ የግንባታ ማቴሪያልና የእጅ ዋጋን ጨምሮ በኮንትራ አውት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በ2018 ዓ.ም ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በዚህ ጨረታ የሚወዳደሩ ተጫራቾች፡-

1.       በውሃና ውሃ ነክ ተቋራጭ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና በዘመኑ የታደሰ የሙያ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤

2.       የግብር ከፋይነት መለያ (TIN) ያላቸው፤

3.       የግንባታው ዋጋ ከብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ) እና በላይ ከሆነ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሚያቀርቡ፤

4.       ከላይ ከተ.ቁ. 1-3 የተጠቀሱና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር የሚያቀርቡ፤

5.       የጨረታ ዝርዝር መግለጫ (Specification) እና መመሪያ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዟል፤

6.       መስፈርቶቹን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው ሙሉ በሙሉ መሳተፍ ይችላሉ፤

7.       የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ) ብር በመክፈል ከማህበሩ መግዛት ይኖርባቸዋል፤

8.       ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 07/07/2018 ዓ.ም ከጠዋት 6፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

9.       ተጫራች የጨረታ ሀሳባቸውን በአማረኛ ቋንቋ ስርዝ ድልዝ ሳይኖር በዋጋ ማቅረቢያው ቅፅ መሰረት በመሙላት በታሸገ ፖስታ የወረኢሉ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 21 (ሃያ አንድ) የስራ ቀናት ጠዋት 6፡00 ሰአት ድረስ ማቅረብ ይኖርባችዋል

10.   የቴክኒካልና ፋይናንሻል ሰነዶች ተለያይተው መቅረብ አለባቸው፤

11.   የጨረታ ማስከበሪያ 2% በፕሮጀክቱ ትክከለኛ ስም climate action thro.la.sca.mag.pfo አካውንት በባንክ የተረጋገጠ CPO መሆን አለበት፤

12.   መስፈርቱን ያሟሉ ተጫራቾች ብቻ ወደ ፋይናንሻል መከፈቻ ይሻገራሉ፤

13.   ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣

14.   ጨረታው 7/7/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በተጫራቾች ፊት ይከፈታል።

ተጫረቾች ለተጨማሪ መረጃ በአካል በወረኢሉ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 0994 607 089 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

የላስቶሪቫ ኃ/የተ/መሰ/የተፋ/ል/ተጠቃ/ኅ/ሥራ ማህበር

 

Save Tender