በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የኤፍ/ግ/ወረዳ እ/ን/ሀ/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በ2018 በጀት ዓመት የእንስሳት መደሃኒት በግልፅ የጨረታ አግባብ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን በኤፍራታና ግድም ወረዳ እንስሳት ሀብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የኤፍ/ግ/ወረዳ እ/ን/ሀ/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በ2018 በጀት ዓመት የእንስሳት መደሃኒት በግልፅ የጨረታ አግባብ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም መወዳደር የምትፈልጉ፡-
1. ተጫራቾች በዘርፉ የተመዘገበ እና በዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርና የግዥ መጠኑ ብር 200,000 እና ከዚህ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት መረጃ እና ማቅረብ የሚችል
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በሎት 10000 ብር፣ ከዚያ በላይ ማስያዝ እንደሚጠበቅባቸው ይኸውም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በጽ/ቤታችን ገቢ ደረሰኝ በመቁረጥ ኮፒ በማድረግ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብራችሁ ማስገባት ይኖርባችኃል፡፡
3. ተጫራቾች በጨረታ መክፈቻ ወቅት እንዲገኙ አይገደዱም ነገር ግን በጨረታው መገኘት አለብን ብለው ካሰቡ መገኘት ያለበት አካል የተጫረተው ባለቤት ወይም ህጋዊ ውክልና ያለው አካል ኦርጅናል የውክልና ማስረጃውን ይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
4. ተጫራቾች ሁሉንም ዕቃዎች በየሎታ ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት የሚችሉ ሲሆን በኤፍ/ግ/ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ዘወትር በስራ ሠዓት ከቢሮ ቁጥር 8 ማግኘት ይችላሉ፡፡
5. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ6/6/2018 ዓ.ም እስከ 27/6/2018 ዓ.ም ለ15 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን ማለትም በ30/6/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ታሽጎ 4፡00 ሠዓት ይከፈታል፡፡
6. ጨረታው ከተከፈተ ቡኃላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ እና ከጨረታው እራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
7. ተጫራቾች ለወሰዱት የተጫራች መመሪያ /የጨረታ ሰነድ/ በእያንዳንዱ ገፅ ላይ የድርጅታቸጨውን ማህተም በማድረግ ሙሉ በሙሉ መመለስ ይጠበቅባቸዋል፡፡
8. በየሎቱ በጠቅላላ ድምር ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበው አሸናፊ ስለሚሆን ለእያንዳንዱ እቃ ዋጋ ሙሉ በሙሉ ጨረታው ላይ ዋጋ መሙላት አለበት ይህ ካልሆነ ግን ከውድድር ውጪ ይሆናል፡፡
9. አሸናፊ የሆነው ተጫራች እያንዳንዱን ዕቃ በሚፈለገው የጽ/ቤት ንብረት ክፍል በሞዴል 19 ገቢ ማድረግ አለበት፡፡ ገቢ ላደረገበት ዕቃ ሞዴል 19 በመያዝ ከፍያ ይፈፀምለታል፡፡
10. ጽ/ቤቱ ግዥውን በ20% ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል፡፡
11. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
12. የእንስሳት መድሃኒት ናሙና የምናቀርብ ስለሆነ በናሙናው መሰረት መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሠዓት ታሽጎ የሚከፈት ይሆናል፡፡
ጨረታውን በተመለከተ በስልክ ቁጥር 033 661 0319 ወይንም 0911 935 927 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን በኤፍራታና ግድም ወረዳ እንስሳት ሀብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት
