Tender Detail

Tender Details


ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ/ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ ዕቃዎች እና ኮስሞቲክሶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት


ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ/ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ ዕቃዎች እና ኮስሞቲክሶች ባሉበት ሁኔታ የካቲት 02 ቀን 2018 ከጠዋቱ 4:00 ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-

1.     በቅርንጫፍ ጽ/ ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ በፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 01/06/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት እና ከሆሌ ጉ መቆ ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፣

 

ተ.ቁ

የቅ/ጽ/ቤቱ ስም

የጨረታው አይነት

የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከ 28/5/2018 እስከ 01/6/2018 ዓ.ም

የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

ጅማ ጉ/ቅ/ፅ/ቤት

ግልጽ ጨረታ

የካቲት 02 ቀን 2018 3፡45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ ይከፈታል

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-221-62-87/047-211-29-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

Save Tender