የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የጥበቃ አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመፈጸም ይፈልጋል።
Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 31/2018
1. የጥበቃ አገልግሎት ግዥ
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡-
– የታደሰ ንግድ ፍቃድ
– ቫት ተመዝጋቢ
– ታክስ ክሊራንስ
– በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
– የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
– በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
• ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
• የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 100,000.00 (አንድ መቶ ሺ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡
• ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ, ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
• የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 03/06/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
• ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 03/06/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
• ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
• ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ፡-
• የኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
