Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 01141 71 703
  • Websitehttps://etre.com.et/
  • Deadline16 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-16 00:00:00
  • Categories Construction Works

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ አዲስ አዳማ ቅ/መ/ቤት የአዳራሽ እና ካፍቴሪያ ዕድሳት ስራ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመፈጸም ይፈልጋል።

Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 35/2018

 

1.     የአዳራሽ እና ካፍቴሪያ ዕድሳት ስራ ግዥ (አዲስ አዳማ ቅ/መ/ቤት)

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡-

–       የታደሰ ንግድ ፍቃድ

–       ቫት ተመዝጋቢ

–       ታክስ ክሊራንስ

–       በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ

–       የታከስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት

–       በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት

•        ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ30 (ሰላሳ) ቀናት

•        የጨረታ ማስከበሪያ መጠን Lote-1- 75,000.00 (ሰባ አምስት ሺ) እና Lote-2-20,000 (ሃያ ሺ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲፒኦ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና መሆን ይኖርበታል!!

•        ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡

•        የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 09/06/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት

•        ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 09/06/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት

•        ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!!

ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ፡-

•        የኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

 

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

Save Tender