Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 01141 71 703
  • Websitehttps://etre.com.et/
  • Deadline10 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-10 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የደረሰኞች ህትመት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመፈጸም ይፈልጋል።

Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 29/2018

 

1.     የደረሰኞች ህትመት አገልግሎት ግዥ

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ሕጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡-

•        የታደሰ ንግድ ፍቃድ

•        ቫት ተመዝጋቢ

•        ታክስ ክሊራንስ

•        በግዥ ባለሥልጣን የምዝገባ ማስረጃ

•        የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት

•        በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት

•        ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት

•        የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 30,000.00 (ሰላሳ ሺ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.አ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል።

•        ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ, ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡

•        የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 03/06/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት

•        ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 03 /06/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት

•        ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

•        ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ፡-

•        ዋና መስሪያ ቤት

 ቱሉ ዲምቱ

 

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

 

 

Save Tender