Tender Detail

Tender Details

  • Deadline19 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-19 00:00:00
  • Categories Construction Works

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን ወሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለትምህርት ቤቶች ጽ/ቤት ለማይዘሎ አዲስ የ2ኛ ደረጃ ት/ቤት የመማሪያ ክፍል እና የጣፋ ጲርጫ Comprehensive Health post ግንባታ ማስጨረሻ ሥራ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን ወሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለትምህርት ቤቶች ጽ/ቤት ለማይዘሎ አዲስ የ2ኛ ደረጃ ት/ቤት የመማሪያ ክፍል እና የጣፋ ጲርጫ Comprehensive Health post ግንባታ ማስጨረሻ ሥራ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።

1) ሎት አንድ ለትምህርት ቤቶች ጽ/ቤት ለማይዘሎ ኣዲስ የ2ኛ ደረጃ ት/ቤት የመማሪያ ክፍል ግንባታ

2) ሎት ሁለት የጣፋ ጲርጫ Comprehensive Health post ግንባታ ማስጨረሻ ሥራ

በዚህም መሠረት ከታች በዝርዝር የተቀመጡ መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።

1.በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት፤

2.የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው/ያላት፤

3.ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሰጠ ወቅታዊ የግብር ክፍያ ማረጋገጫ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤

4.የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /TIN/ ያለው/ያላት

5.ተጨማሪ እሴት ታከስ /VAT/ ተመዝጋቢ የሆነ/የሆነች፤

6.የታደሰ የሙያ ፈቃድ GC ወይም BC ከደረጃ (1-7) ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤

7.መልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ ማቅረብ የሚችል/የምትችል

8.የግንባታ ቦታ የነበኙበት ደብዳቤ ከአሠሪው መ/ቤት ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤

9 የአቅራቢዎች ስም ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው የሚገልጽ ማስረጃና ሌሎች ሰነዶችን ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

10 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጨረታ ሰነድ ላይ በተገለጸው የብር መጠን 90,000/ ዘጠና ሺህ/ ብርእና ሎት ሁለት 20,000/ሃያ ሽህ/ ብር ሲፒኦ /CPO በቼክ በመሎኮዛ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ስም አሠርተው ከጨረታ ሰነድ ጋር አንድ ላይ ማስገባት ይኖርበታል።

1.የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500/አምስት መቶ ብር/ በመሎ ኮዛ ወረዳ ገቢ ዎች ጽ/ቤት በመከፈል ሰነዱን ከግዥ ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር-8 መግዛት ይኖርበታል።

12.በተጫራቾች ተሞልተው የሚቀርቡ የግንባታ ሥራው የመወዳደሪያ ሃሳብ ደጋፊ ሰነዶች በግልጽና በጥራት የሚታይ እና የሚነበብ መሆን አለባቸው። ይህም የሚሆነው ከላይ በተገለጸው መሠረት ሆኖ ከተገለጹት ጉዳዮችና ሁኔታዎች ጋር የተጣጣመና ተቀባይነት ያላቸው መሆን አለባቸው የማይነበብ እና የማይታዩ መረጃዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም።

13. ተጫራቾች ከላይ ከ1-12 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ በታሽገ ፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በመንግሥት የሥራ ሰዓት ማስገባት ይኖርበታል።

14. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ማስታወቂያው በግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሎት ኣንድ ለ21 ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥኑ በ21ኛው ቀን 4፡00 ታሽጎ በ21ኛው ቀን 4፡30 ይከፈታል።

ማሳሰቢያ-

➢ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ➢ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥራችን 0916767044 ወይም 0910409544 ይደውሉ፡

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን የመሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender