አፈጻጸም ከሳሽ፡- ኢዮኤል ጌታቸው እና አፈጻጸም ተከሳሽ -ıኛ/ ታደለች ሃይሉ 2ኛ/ ዘነበች ሃይሉ 3ኛ/ ሰሳማዊት ሃይሉ መካከል ለላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ፣ የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት ደሴ ምድብ ችሎት ጥር 13 ቀን 2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትእዛዝ መሰረት በመርሳ ከተማ 01 ቀበሌ የሚገኘው ውሳኔ የተሰጠበት 6,872.62 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ሆቴል (ድርጅት) ቤትና ቦታው በግል
የአብክመ ጠ/ፍ/ቤት ደሴ ቋሚ ምድብ ችሎት
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
አፈጻጸም ከሳሽ፡- ኢዮኤል ጌታቸው እና አፈጻጸም ተከሳሽ -ıኛ/ ታደለች ሃይሉ 2ኛ/ ዘነበች ሃይሉ 3ኛ/ ሰሳማዊት ሃይሉ መካከል ለላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ፣ የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት ደሴ ምድብ ችሎት ጥር 13 ቀን 2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትእዛዝ መሰረት በመርሳ ከተማ 01 ቀበሌ የሚገኘው ውሳኔ የተሰጠበት 6,872.62 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ሆቴል (ድርጅት) ቤትና ቦታው በግልጽ ጨረታ በመነሻዋጋ ብር 47,356,895.82 (አርባ ሰባት ሚሊዮን ሶስት መቶሀምሳ ስድስት ሽህ ስምንት መቶ ዘጠና አምስት ብር ከሰማንያ ሁለት ሳንቲም) እንዲሸጥ ትእዛዝ የሰጠ ስለሆነ ማንኛውም መጫረት የሚፈልግ አካል የካቲት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት በቦታው ላይ በመገኘት የግልጽ ጨረታ ተሳታፊ መሆን የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ:-
* ጨረታው የካቲት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ላይተጀምሮ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ ይጠናቀቃል፡፡
* በጨረታው የሚሳተፍ ማንኛውም አካል የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ይዞ መገኘት አለበት፡፡
* ጨረታውን የሚያሸንፍ አካል ያሸነፈበትን የብር መጠን 1/4ኛ ወድያውኑ በባንክ ያሲዛል፡፡
በአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ደሴ ቋሚ ችሎት
