Tender Detail

Tender Details

  • Company ጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር
  • Address (የካ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 06፣ ዓድዋ ድልድይ ኮንዶሚኒየም) ከሴቶች አደባባይ ወደ ዓድዋ ድልድይ በቀኝ በኩል በግምት 300 ሜትር ላይ በሚያስገባው ኮብልስቶን ገባ ብሎ፡ ናቲ ጋራዥ በሚለው ታፔላ ኮንዶሚኒየም አጥር መጨረሻ ላይ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911660977
  • Website
  • Deadline30 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-30 00:00:00
  • Categories Vehicle

የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩትን አራት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ማለትም ሶስት ያገለገሉ ቶዮታ ላንድከሩሰር እና አንድ ኒሳን ፓትሮል መኪናዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር


ያገለገሉ የተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩትን አራት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ማለትም ሶስት ያገለገሉ ቶዮታ ላንድከሩሰር እና አንድ ኒሳን ፓትሮል መኪናዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች:-

1. ማንኛውም ተጫራች ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ከሴቶች አደባባይ ወደ አድዋ ድልድይበቀኝ በኩል ኮንደሚኒየም ቤቶች ጀርባ በድርጅቱ ዋናው መ/ቤት ግቢ ውስጥ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 1ዐኛው ቀን ባሉት የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ መመልከት የሚቻል ሲሆን ከሶስተኛው ቀን እስከ 9ኛው ቀን ኮፍን እየከፈቱ ውስጡን ማየት ይችላሉ።

2. ተጫራቾች የሚገዙትን ንብረት ጠቅላላ ዋጋ 20 በመቶ (20%) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ (CPO) አሰርተው ከጨረታው መከፈቻ ቀንና ሰዓት በፊት ማስገባትይኖርባቸዋል። የሚዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከአዲስ አበባ ከተማ ውጭከሆነ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ቅርንጫፎች ብቻ መሆን ይኖርበታል።

3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናው ለአሸናፊዎች ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሸናፊዎች የጨረታው ውጤት እንደፀደቀ ይመለስላቸዋል።

4. ተጫራቾች የንብረቶቹን ዝርዝር የያዘው ሠነድ ላይ ያገለገለ አሮጌ መኪና የማጫረቻ ዋጋማቅረቢያ ቅፅ የሚገዙበትን ዋጋ በአሃዝና በፊደል ያለ ስርዝ ድልዝ ገልፀው በታሸነ ኤንቬሎፕ ፖስታ/ በአዲስ አበባ ከተማ (የካ ከ/ከተማ፣ ወረዳ 06፣ አድዋ ድልድይኮንዶሚኒየም) ከሴቶች አደባባይ ወደ አድዋ ድልድይ በቀኝ በኩል ኮንደሚኒየም ቤቶች ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋናው መ/ቤት ፣ አስተዳደር ክፍል በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ነገር ግን የሚሰጡት ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ከጎኑ በተጫራቹ መፈረም ይኖርበታል።

5. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር የሥራ ቀናት/ዐ ቀናት/ ያገለገሉ መኪናዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሰነድ ማስገባት አለባቸው፡፡

6. እሸናፊ ተጫራቾች ጨረታውን ማሸነፋቸው ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በሶስት /3/ ቀናት ውስጥ ገንዘቡን ገቢ በማድረግ በአስር /to/ ቀናት ውስጥ ንብረቱን የመረከብ እና የማንሳት ግዴታ አለባቸው:: ይህ ካልሆነ ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ተሽከርካሪው በድጋሜ ለጨረታ ሊቀርብ ይችላል።

7. ተጫራቾች ከድርጅቱ ግዥ ከፍል የንብረቶቹን ዝርዝር መረጃ የያዘ የተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ለተሽከርካሪዎቹ የማይመለስ ብር 1000 /አንድ ሺ ብር/ እየከፈሉ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር 10/ የሥራ ቀናት ውስጥ ከድርጅቱ አስተዳደር ቢሮ ምድር ቤት መግዛት ይችላሉ፡፡

8. የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ro/ የሥራ ቀናት ከፍት ሆኖ ጥር 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከፊት በሚመጣው ሰኞ ማለትም ጥር 25 ቀን 4፡30 ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ አበባ ከተማ (የካ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 06፣ አድዋ ድልድይ ኮንዶሚኒየም) ከሴቶች አደባባይወደ አድዋ ድልድይ በቀኝ በኩል በግምት 300 ሜትር ላይ በሚያስገባው ኮብልስቶን ገባ ብሎ፡ ናቲ ጋራዥ በሚለው ታፔላ ኮንዶሚኒየም አጥር መጨረሻ ላይ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል ።

9. ተጫራቾች ስለ አሻሻጡ ዝርዝር ሁኔታ ከጨረታው ሰነዱ ላይ የተጫራቾች መመሪያ ላይማግኘት ይችላሉ።

10. ድርጅቱ ለአሻሻጡ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለተጨማሪ ማብራሪያ በ090911660977 ደውለው መረጃ ማገኘት ይችላሉ።

የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር

Save Tender