Tender Detail

Tender Details


በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት የሚውሉ የፋብሪካ፣ ኳሪ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ዘይትና ቅባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ውል ገብቶ የሚያቀርብለት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ሙሲፋ/08/2018

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት የሚውሉ የፋብሪካ፣ ኳሪ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ዘይትና ቅባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ውል ገብቶ የሚያቀርብለት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ሕጋዊ የንግድ ምዝገባና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ እና የታክስ ከፋይ ተመዝጋቢ የሆኑ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች በመያዝ ተጫራቾች የማይመለስ 575.00 (አምስት መቶ ሰባ አምስት ብር) ከተጨማሪ እሴት ታከስ ጋር በመከፊል የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በቅሎ ቤት ጋራድ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዢ መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሀገር ሲሚንቶ ፋብሪካ (CHEMICAL INDUSTRY CORPORATION MUGHER CEMENT FACTORY) ስም የተዘጋጀ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (C.P.O.) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንከ ጋራንቲ ከቴከኒከ ዶክመንቶቹ ጋርበማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስከ የካቲት 3 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዥ መምሪያ ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ ጨረታው በእለቱ የካቲት 3 ቀን 2018 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በግዥ ምምሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡

ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ስልክ: 0114420216

ፋክስ:0114420688

አዲስ አበባ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

Save Tender